Fana: At a Speed of Life!

በሀገራዊ ምክክሩ የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ሚና ላይ ያተኮረ 2ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የምክክር መድረክ በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የኢትይጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ (ዶ/ር)÷ ኮሚሽኑ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ…

በመቐለ በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉና ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቁና…

በኦሊምፒክ ውድድሮች የኢትዮጵያ ተሳትፎ ዕድገት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዘንድሮውን ጨምሮ በታሪኳ በ15 የኦሊምፒክ ውድድሮች ተሳትፋለች፡፡ የመጀመሪያ ተሳትፎዋ በሆነው 16ኛው የኦሊምፒክ ውድድር 12 አትሌቶችን ያሳተፈቸው ኢትዮጵያ÷ በአትሌቲክስ (ዱላ ቅብብልን ጨምሮ) እና በብስክሌት ውድድሮች ተካፍላለች፡፡…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 38ኛ መደበኛ ስብሰባ ዓለም አቀፍ የልማት ማኅበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት ለማፅደቅ በተዘጋጀው አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የውሳኔው ሙሉ ሐሳብ ቀጥሎ ቀርቧል፡-…

ጋርዲያን ሽልድ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ከገበያ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደረጃ በታች የሆነ እና ምንጩ ያልታወቀ ጋርዲያን ሽልድ የተሰኘ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ምርት በገበያ ላይ እንዳይውል መታገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ አካሄድኩት ባለው የገበያ ኢንስፔክሽን ጋርዲያን ሽልድ ባለ 6…

የወርቅ ዋጋ በየዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማንኛውም ወርቅ አቅራቢ ክፍያ የሚፈጸመው የዕለቱን ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በየዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ እንደሚሆን ባንኩ አስታወቀ፡፡ ባንኩ የወርቅ መግዣ ዋጋን በሚመለከት ባወጣው መረጃ እንደገለጸው÷ የኢትዮጵያ…

ድሚትሪ ሜድቬዴቭ በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ሊቀመንበር ድሚትሪ ሜድቬዴቭ በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል። ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሳቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው…

የሃማስ ከፍተኛ መሪ ቴኅራን ውስጥ ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃማስ ከፍተኛ የፖለቲካ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬህ በኢራን መዲና ቴኅራን ውስጥ መገደላቸው ተሰምቷል፡፡ ሃኒዬህ እና አንድ ጠባቂያቸው የተገደሉት ከአዲሱ የኢራን ፕሬዚዳንት መስኡድ ፔዜሽኪያን በዓለ-ሢመት በኋላ ባረፉበት ቤት በተፈጸመ ጥቃት መሆኑ…

ኢትዮጵያ ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ጋር በጋራ በምትሰራበት ሁኔታ ምክክር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና አቶሚክ ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሊዩ ጂንግ ጋር በጋራ በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አደረጉ፡፡ ከውይይታቸው በኋላም የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው እና የቻይና አቶሚክ…

ኢትዮጵያ ለወሰደችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ የዓለም ባንክ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ቀጣይነት ያለው ዘላቂ አካታች ዕድገትን ለማረጋገጥ ለወሰደችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃ የዓለም ባንክ ድጋፍ አድረጓል። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በዛሬው ዕለት ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ እና ብድር አጽድቋል። ባንኩ…