Fana: At a Speed of Life!

በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ እስካሁን 49 ሀገራት እንደሚሳተፉ ማረጋገጣቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷ በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ…

ዋና ዋና የሳይበር ጥቃት ዓይነቶች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መረጃ ጠላፊዎች የግለሰቦችን ኮምፒውተር፣ የስልክ፣ የባንክ ካርድ እና ማንኛውንም በይነመረብ ላይ ያኖሩትን መረጃ በመበርበር ጥቃት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ የሳይበር ጥቃቶች በተለየ በሀገር ደረጃ መዋቅራዊ ጉዳቶችን ያስከትላል። እነዚህ የሳይበር…

በምስራቅ ጉጂ ዞን የሸኔ ሎጂስቲክስና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ገመዳ ዱጎ እጅ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን የኦነግ ሸኔ ሎጂስቲክስ እና የፖለቲካ ዘርፍ ሃላፊ የነበረው ገመዳ ዱጎ ወይም በቅጽል ስሙ ሎንግ እጁን ሠጠ። በምስራቅ ጉጂ እና አካባቢው ሲንቀሳቀስ በነበረው የሸኔ ቡድን ላይ ሠራዊቱ እየወሰደ በሚገኘው የተቀናጀ…

የብራዚል ፕሬዚዳንት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ከቀዳማዊት እመቤት ጃንጃ ሉላ ዳ ሲልቫ ጋር በመሆን የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዓድዋ ድል ሃውልት ስር የአበባ ጉንጉን ማኖራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ጆናታን ጃክሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከአሜሪካ ኮንግረስ አባል ጆናታን ጃክሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ መካከል ባለው ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አስፈላጊነት ዙሪያ መክረዋል፡፡ በዚህም…

44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈጻሚዎች መደበኛ ስብስባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ዛሬ ማለዳ ተጠናቋል። ስብሰባው "ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን አፍሪካዊ ማስተማር፤ የማይበገሩ የትምህርት ስርዓቶች በመገንባት በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ፣ የሕይወት ዘመን፣ ጥራትና…

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። የስዋቲኒ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩሴል ዲላሚኒ በጉባኤው ለመሳተፍ ማምሻውን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር…

ጀርመን በኢኮኖሚ እድገት በዓለም ሦስተኛ ደረጃን ያዘች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመን ሦስተኛዋ የዓለም ባለግዙፍ ኢኮኖሚ ደረጃን ከጃፓን ተረከበች፡፡ ይህን ተከትሎም በዓለም ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት በቅደም ተከተል አሜሪካ ፣ ቻይና እና ጀርመን ሆነዋል፡፡ ጃፓን ደግሞ ከዚህ በፊት ከነበረችበት 3ኛ ደረጃ በጀርመን…

ለምን ዓመታዊ የጤና ምርመራ ማድረግ አለብዎ?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊ የጤና ምርመራ በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እና ለአንድ በሽታ የመጋለጥ ዕድልን ቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል የምርመራ ዘዴ ነው። እድሜ እና ፃታን መሠረት አድርገው በየአመቱ እና ከዛም በላይ ሊደረጉ የሚገቡ የምርመራ…

የቶጎ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶጎ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ቶሜጋህ ዶግቤ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል ። ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል ።