Fana: At a Speed of Life!

አማራ ክልል ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት ማሕሙድ አስታወቁ፡፡ ከ2015 ተመሳሳይ ወቅት አንጻርም አፈጻጸሙ ከ3 ነጥብ 18 ቢሊየን ብር በላይ እድገት ማሳየቱን ጠቅሰዋል፡፡ ዕቅዱን…

የአዲስ አባባ ከተማ ለጎፋ ዞን ተጎጂዎች በ2ኛ ዙር ከ51 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በጎፋ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች በ2ኛ ዙር ከ51 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የአዲስ አበባ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከ7 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 02 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ÷ አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ መዳረሻውን ወደ 139 ማሳደጉን ተናግረዋል፡፡…

እስራኤል በ9 የሊባኖስ ከተሞች ላይ ከበድ ያለ ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙ ዘጠኝ ከተሞች ላይ ከበድ ያለ ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙት ሁዎላ፣ ማርካቢ፣ አይታ አል ሻብ፣ ኪሃም፣ ሻኸን፣ ያሩን፣ ማይስ አል ጀበል፣ ኬፈርኬላ እና ቦር አል ሻማሊ በተባሉ…

የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው የኢኮ ኢንዱስትሪ ፓርክ እሳቤ አበረታች መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሀ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክን ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በሲዳማ ክልል የተከሰተው የመሬት መንሸራተት ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በክልሉ ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ በሰው ሕይወት ላይ ባደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ በወረዳው ትናንት የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት…

አሜሪካ በመንግስት ለተደረገው ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊነት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የበለጠ ነፃ እና ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት በኢትዮጵያ መንግስት የተደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ እንዲሆን ከልማት አጋሮች ጋር በመተባበር እንደምትደግፍ አረጋገጠች፡፡ ገበያ መር የውጭ ምንዛሪ አካሄድ ከባድ ቢሆንም የተዛባውን…

የአፋር ክልል ም/ቤት ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለተያዩ የልማት ሥራዎች የሚውል ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጽድቋል። ምክር ቤቱ ባለፉት ቀናት ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ የክልሉ አስፈጻሚ አካላት ሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ጨምሮ የክልሉን…

የምክክር ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ክልል አቀፍ የምክክር ምዕራፍ አስጀምሯል። በተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ከ1 ሺህ 300 በላይ የህብረተሰብ ተወካዮች እየተሳተፉ ይገኛሉ።…