የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባዔውን በባህር ዳር ከተማ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የክልሉ ዋና አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ÷በክልሉ የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል በመሬት መንሸራተት አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በዞኑ ወንሾ ወረዳ ግሽሬ ጉዱ ሞና ሆሞ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ትናንት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተው የመሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ ስኬታማነት የተደረጉ ሰፊ ቅድመ ዝግጅቶች፡- Melaku Gedif Jul 29, 2024 0 1. በሕዝቡ በተለይም አነስተኛ ገቢ ባላቸው ላይ ሊደርስ የሚችለውን ጫና ለማቃለል መንግሥት ከውጭ የሚገቡ የአንዳንድ መሠረታዊ ሸቀጦችን ዋጋ በጊዜያዊነት ለመደጎም ወስኗል፡፡ በዚህ ረገድ፣ መንግሥት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች የሚጠቀሙባቸውን ነዳጅን፣ ማዳበሪያን፣ መድኃኒትና የምግብ ዘይትን የመሳሳሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ስርአት ማሻሻያን አስመልክቶ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፦ Melaku Gedif Jul 29, 2024 0 ኢትዮጵያ በትናንትናው ዕለት መንግሥት አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራምን አስመልክቶ የሰጠውን መግለጫ ተከትሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻሉን ያስታውቃል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ሥራ ላይ የሚውስው ይህ ማሻሻያ ኢትዮጵያን ተወዳዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በብቃት እና በውጤታማነት ለመተግበር መንግሥት ያስቀመጣቸው ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች፡- Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራሙን በብቃት እና በውጤታማነት ለመተግበር መንግሥት ያስቀመጣቸው ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎች፡- 👉 ዋና ዋና የፖሊሲ ርምጃዎች ከአጠቃላይ ሀገራዊ የረጅምና የመካከለኛ ዘመን የልማት ዕቅዶቻችን ጋር ተጣጥመው ይከናወናሉ፣ 👉 የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም በሚያስጠብቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የፖሊሲ መግለጫ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አሁን የደረሰን ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም የፖሊሲ መግለጫ የ2010 ዓ.ም የፖለቲካ ለውጥን ተከትሎ መንግሥት አያሌ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራትን አከናውኗል። ባለፉት ጊዜያት የተከማቹ የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ችግሮችን ለመፍታት ላለፉት ስድስት ዓመታት ማሻሻያዎችን ሲያደርግ እንደቆየ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች Shambel Mihret Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ትግበራ ገባች፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ በገዜ ጎፋ ወረዳ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የ2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ጀነራል ዳይሬክተር ርስቱ ይርዳ በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡ ተገለጸ Shambel Mihret Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ለኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከህብረተሰቡ ከ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀን ክፉ ሙሉ ቤተሰቦቼን አሳጥቶኝ እርቃኔን ቀረሁ – ሠላምነሽ አስራት Shambel Mihret Jul 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰበት ቅጽበት ቤተሰቦቿን በሙሉ ያጣችው ሠላምነሽ አስራት የኢትዮጵያውያንን እገዛ ትፈልጋለች። ሠላምነሽ ኑሮዋ በሳውላ ከተማ ሲሆን ቤተሰቦቿ አሁን…