Fana: At a Speed of Life!

10ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው ሀገር አቀፍና 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲምፖዚየም መካሄድ ጀመረ። ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና ሲንፖዚየሙ "የህብረት ስራ ማህበራት ሚና ከገበያ በላይ" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ…

የወጣቶችና አፍላ ወጣቶችን የጤና አጠባበቅ ሥርዓት ለማሻሻል የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጣቶችና አፍላ ወጣቶች የጤና አጠባበቅ ሥርዓትን ለማሻሻል ያግዛል የተባለ ብሄራዊ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። ፕሮጀክቱ ለሶስት ዓመታት የሚቆይ ሲሆን÷በኦሮሚያ፣ አማራ፣ ደቡብ ኢትዮጵያ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች ተግባራዊ ይደረጋል…

የጤና ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት ዶ/ር መቅደስ ዳባ ማን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተወለዱት ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በህክምና የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን÷ በህብረተሰብ ጤና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። የስነ ተዋልዶ ጤና እና የቤተሰብ ዕቅድን ሰብ-ስፔሻላይዝ…

ዜጎች የቤት አቅርቦት እንዲያገኙ የክልሉ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ቤቶች ልማት ድርጅት ባለቤትነት፣ በፌዴራል ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን አማካሪነት እና በኦቪድ ኮንስትራክሽን ተቋራጭነት በባሕር ዳር ከተማ የተገነቡት የጋራ መኖሪያ ሕንጻዎች ተመርቀዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ…

በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ አንቶኒዮ ጉተሬዝን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራትና ተቋማት መሪዎች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራትና ተቋማት መሪዎች እንደሚሳተፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)…

“ስራ በክህሎት ይመራል” በሚል መሪ ሀሳብ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስራ በክህሎት ይመራል" በሚል መሪ ሀሳብ የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከክልልና ተጠሪ ተቋማት ጋር የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። የበጀት አመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ የአፈፃፀም ግምገማ እና የምክክር መድረክ ባለድርሻ…

ሹመቱ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሲመክሩበት ቆይተው የወሰኑት መሆኑን ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት የተሰጠው ሹመት የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ሲመክሩበት ቆይተው የወሰኑት መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ…

ዶክተር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው ዶክተር መቅደስ ዳባ ሹመት አጽድቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዶክተር መቅደስ ዳባ የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት መሰረት ምክር ቤቱ…

አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ሹመት አጽድቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ…

አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባው የአቶ ተመስገን ጥሩነህን ሹመት አጽድቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአቶ ተመስገንን የሥራ ልምድ ዘርዝረው ለምክር ቤቱ ባቀረቡት መሰረት ምክር ቤቱ…