የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ የተለያዩ ሹመቶችን ያፀድቃል Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ የአስፈጻሚ አካላት ሹመት ያፀድቃል፡፡ የም/ቤቱን 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ እና 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባኤዎች መርምሮ በማፅደቅ የዕለቱን መደበኛ ስብሰባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስረከበ Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች የተሰበሰቡ ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስረክቧል፡፡ ቅርሶቹን የአፋር ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ሃላፊ አቶ አሕመድ አብዱቃድር ለአስተዳደሩ አስረክበዋል። ከዓድዋ ድል ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኮሞሮስ ዩኒየን ፕሬዚዳንትን እና የልዑካን ቡድናቸውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በይፋዊ የአቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአግሪኮላ ሽልማት ተምሳሌታዊ የአመራር ሰጭነት ውጤት ነው – የቻይና ኤምባሲ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ያበረከተላቸው የአግሪኮላ ሽልማት ተምሳሌታዊ የአመራር ሰጭነት ውጤት መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል ኃላፊ ሺን ቺንሚን ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅርቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡና ሳምንት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ1ሺህ በላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ድርጅቶች የሚሳተፉበት የመጀመሪያው የአፍሪካ ቡና ሳምንት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ-ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ( ዶ/ር)፣ የቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች ለአዲስ አበባ ከተማ ተበረከተ ዮሐንስ ደርበው Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከተለያዩ ወረዳዎች የሰበሰባቸውን ከዓድዋ ድል ጋር የተያያዙ ቅርሶች ለአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አስረከበ፡፡ ቅርሶቹንም የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ምስኪያ አብደላ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ፈቃድ መስጠት ይጀምራል Melaku Gedif Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ድርጅቱ ከተቋቋመ ጊዜ አንስቶ ራሱን በማደራጀት የሕግ ማዕቀፍ…
ስፓርት አሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ተለያዩ Mikias Ayele Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በይፋ ተለያይተዋል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው በ2013 ዓ.ም የተሾሙት አሰልጣኙ፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አይኦኤም ኢትዮጵያ ውጤታማ የፍልሰት አስተዳደር እንዲኖራት እገዛ እንደሚያደረግ ገለጸ Shambel Mihret Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውጤታማ የሆነ የፍልሰት አስተዳደር እንዲኖራት እገዛ እንደሚያደርግ የዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት (አይኦኤም) አስታወቀ። የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአይኦኤም ካውንስል ሰብሳቢ፣ በጄኔቫ የጀርመን አምባሳደርና የተባበሩት መንግስታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሀገር ሊወጣ የነበረ 30 በርሚል ነዳጅ ተያዘ Mikias Ayele Feb 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 30 በርሚል ነዳጅ ከነተሽከርካሪው መያዙ ተገለጸ፡፡ መነሻውን ከሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን ዶሎ ባይ ያደረገው ነዳጁ ወደ ሶማሊያ ጁባላንድ ጌደወይኒ ድንበር አልፎ ሊሻገር ሲል በስፍራው ግዳጁን በመወጣት ላይ…