Fana: At a Speed of Life!

የመዲናዋን ሰላም ለማስቀጠል እየተካሄደ ያለው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን ሰላምና ደኅንነት አጠናክሮ ለማስቀጠል እየተካሄደ ያለው የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ፖሊስ በሰጠው መግለጫ የአዲስ አበባን ሰላምና ደኅንነት አጠናክሮ…

ጠቅላይ ፍ/ቤት በእነ ዶ/ር ወንድወሰን መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 27 ግለሰቦች ክሳቸው እንዲቋረጥ በስር ፍ/ቤት የተሰጠውን ብይን ሻረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ ዶ/ር ወንድወሰን አሰፋ መዝገብ በሽብር ወንጀል የተከሰሱ 27 ግለሰቦች ክሳቸው እንዲቋረጥ በስር ፍርድ ቤት የተሰጠውን ብይን ሻረ። ጠቅላይ ፍ/ቤቱ ከ6 ወራት በፊት በአማራ ክልል ተከስቷል ከተባለው ሁከትና አመጽ ጋር ተያይዞ…

እውቁ ኢትዮጵያዊ የናሳ ተመራማሪ ‘ፍቅር’ የሚል የፈጠራ ስራ አስተዋወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የናሳ ተመራማሪ ብርሀኑ ቡልቻ (ዶ/ር) ‘ፍቅር’ የሚል ኢትዮጵያዊ ስያሜ የሰጡትን የፈጠራ ስራ አስተዋወቁ፡፡ ብርሀኑ ቡልቻ(ዶ/ር) ከህዋ ቴክኖሎጂ ምርምራቸው ጋር በተያያዘ በርቀት ካሉ የህዋ አካላት የሚወጡ የኢንፍራሬድ ቅንጣት ምስሎችን…

የገዥው ፓርቲ አባል ሳይሆኑ እንዲያገለግሉ እድል መስጠት የሀገርን ጥቅም ያስቀደመ ውሳኔ ነው – የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዥው ፓርቲ አባል ሳይሆኑ በመሾም እንዲያገለግሉ እድል መስጠት ከምንም በላይ የሀገርን ጥቅም ያስቀደመ ውሳኔ መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባለት ገለጹ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባ…

በጋምቤላ ክልል ከነገ ጀምሮ የስራ ሰዓት ለውጥ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ የመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚደረግ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፒተር ሆው እንደገለጹት÷ በክልሉ የሙቀቱ መጨመር ለስራ…

የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ለትግራይ ክልል የ67 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በትግራይ ክልል በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ለሚሹ ዜጎች የሚውል የ67 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ…

አምባሳደር ምስጋኑ ከኢንዶኔዢያ አምባሳደር፣ ከየመን ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ እና ከኒውዚላንድ አምባሳደር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የኢንዶኔዢያ አምባሳደር ቡሲራ ባንሱር፣ ከየመን ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ያህያ አል ኤሪያኒ እና ከኒውዚላንድ አምባሳደር ሚካኤል አፕቶን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና…

የቅርፅና የአገልግሎት ማሻሻያ የተደረገባቸው የኖኪያ ስልክ ቀፎች ገበያ ላይ ሊውሉ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች ኤም ዲ ኩባንያ የቅርጽና የአገልግሎት ማሻሻያ የተደረገባቸው አዳዲስ የኖኪያ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን ለገበያ ሊያቀርን እንደሆነ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው እንዳስታወቀው÷ የስልክ ቀፎዎቹ የነበራቸውን መለያ ሳይለቁ የተወሰነ የቅርፅ እና የአገልግሎት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው እለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- 1. አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን - የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር 2. ትዕግስት ሃሚድ - የኢንፎርሜሽን መረብ…

3ኛ አየር ምድብ ፀረ ሰላም ኃይሎችንና አልሸባብን በመደምሰስ ደማቅ ታሪክ ያለው ነው – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛ አየር ምድብ ፀረ ሰላም ኃይሎችንና አልሸባብን በመደምሰስ ደማቅ ታሪክ ያለው ነው ሲሉ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የ3ኛ አየር ምድብን የግዳጅ አፈፃፀምና የበረራ…