Fana: At a Speed of Life!

የመዲናዋ ሆቴሎች የአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ እንግዶችን ለማስተናገድ ዝግጅት አጠናቅቀዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ የሚገኙ ሆቴሎች ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሚመጡ እንግዶችን ለማስተናገድ አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወ/ሮ አስቴር ሰለሞን እንዳሉት÷ የመዲናዋ ሆቴሎች…

አቶ ደመቀ ከቤልጂየም የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቤልጂየም የልማት ትብብር ሚኒስትር ካሮሊን ጄኔዝ ጋር ዛሬ በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸው ላይም ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ ጉብኝት ማድረጋቸውን ያደነቁት አቶ…

አየር ሃይል ዘመኑ የደረሰበትን ትጥቅ እስከመታጠቅ የደረሰ የሀገር ኩራት ተቋም ሆኗል – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር ሃይል ዘመኑ የደረሰበትን ትጥቅ እስከመታጠቅ የደረሰ የሀገር ኩራት ተቋም ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ70ኛ ቃኘው ኮርስ ዕጩ መኮንኖችና አሰልጣኞች በአየር…

የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት የሚያስችለውን ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ የውጪ ምንዛሬ ማስገኘት የሚያስችለውን ሥራ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ በ2013 ዓ.ም የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያ ጣቢያ በመገንባት ወደ ስራ መገባቱን የኢንስቲትዩት ዋና…

ሃማስ ለቀረበው የ135 ቀናት የተኩስ አቁም ዕቅድ ምላሽ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ የፍልስጤም እስረኞችን በታጋቾች መለዋወጥና ጋዛን መልሶ መገንባትን ጨምሮ ተያያዥ ጥያቄዎች እንዲፈቱ በመዘርዘር እስራኤል ላቀረበችው የተኩስ አቁም ዕቅድ ምላሽ መስጠቱ ተገልጿል፡፡   ታጣቂ ቡድኑ ከሶስት የ45 ቀናት የእርቅ…

የኢትዮ-ጂቡቲ የዲፕሎማሲ ወዳጅነት አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ 127ኛ የዲፕሎማሲ ወዳጅነት አውደ ርዕይ በይፋ ተከፍቷል፡፡ በመክፈቻው ላይም የምሥራቅ አፍሪካ ልማት በይነ-መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ተገኝተዋል፡፡ በተጨማሪም የጂቡቲ የንግድ ምክር ቤት…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ ከቪዛ ኩባንያ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሪያን ማኪነርኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ ከቪዛ ኩባንያ ጋር ያላትን አጋርነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ አዳዲስ የዲጂታል ክፍያ…

የተሰጥኦ ማበልፀጊያ ት/ቤት ሀብት ፈጣሪ ወጣቶችን የምናፈራበት ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሰጥኦ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት ሀብት ፈጣሪ የሆኑ ወጣቶችን በሀገራችን የምናፈራበት ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሰጥኦ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት ከዓለም አቀፍ የወጣቶች…

የፊፋ ቴክኒካል ልዑክ ድሬዳዋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ቴክኒካል ልዑክ ድሬዳዋ ከተማ ገብቷል፡፡ ልዑኩ ድሬዳዋ ከተማ የገባው የድሬዳዋ ስታዲየም የአርቴፊሻል ሳር ንጣፍ እድሳት መጠናቀቅን ተከትሎ ሙያዊ ምልከታ ለማድረግ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በምልከታውም ስታዲየሙ…

37ኛው የሕብረቱ ጉባዔ ከ1 ሺህ በሚልቁ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ሽፋን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ከ1 ሺህ በላይ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጋዜጠኞች የሚዲያ ሽፋን ይሰጣሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላከተ፡፡ 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 9 እና 10 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ…