Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ባለፉት 6 ወራት ከ170 ቢሊየን ብር በላይ ብድር መሰጠቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ከ170 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ከግል ሴክተሮችና ለባንኮች መሰጠቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን…

የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ ስኬታማ እንዲሆን ዝግጅት መደረጉ ተመላካተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛው የአፍሪካ ሕብረት ጉባዔ የተሳካ እንዲሆን የዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በሰጡት መግለጫ÷ ብሔራዊ ኮሚቴ ተዋቅሮ ለሦስት ወራት በርካታ ሥራዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ድርቅን ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ለመመከት የሚያስችል ልማት መሰራቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅን ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ለመመከት በ2016 በጀት ዓመት ሶስት ሚሊየን ሄክታር መሬት መታረሱንና ከዚህም ከ120 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰበሰባል ተብሎ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡  …

በአምራች ኢንትርፕራይዞች ለ74 ሺህ 989 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በአምራች ኢንተርፕራይዞች ለ74 ሺህ 989 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱፈታህ የሱፍ እንዳሉት፥ በግማሽ ዓመቱ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች…

በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በትናንትናው ስንፋጅ ነገን እያጣን ስለሆነ ልክ እንደ ዓድዋ አሰባሳቢ የጋራ ትርክት ያስፈልገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠመንጃ ታጥቆ የራስን ህዝብ እያሰቃዩ እታገልልሃለሁ ማለት ትርጉም የሌለው አካሄድ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ…

ችግሮች የሚፈቱት በውይይት ብቻ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግሮች የሚፈቱት በውይይት ብቻ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የልማት እና የሕገ-መንግሥት…

👉 በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ባደረኳቸው ምክክሮች የልማት፣ የሕገ-መንግሥት እንዲሁም የወሰን ይገባኛል እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎች ተነስተዋል፤ ይህን ለመመለሥ በተደራጀ አግባብ አቅደን እየሠራን ነው ብለዋል፡፡ 👉 የባሕርዳር ዓባይ ድልድይ፣ የቅዱስ ላሊበላ ገዳማት ጥገና እና ጎርጎራ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ሠላምና ፀጥታን በተመለከተ…

👉 በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፍላጎት የማሳኪያ ስልት (ልምምድ) ችግር አለበት፤ በዚህም ከውይይት ይልቅ ጠመንጃ ማንሳትን ያስቀደመ መሆኑ ትክክል አለመሆኑን አንስተዋል፡፡ 👉 በጦርነት የሚገኝ ጥቅም የለም፤ ጥቅም ያለው ከሠላም ነው፤ ይህን ሁልጊዜም መገንዘብና መኖር ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ 👉 ከሸኔ…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ(ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው…