Fana: At a Speed of Life!

አቶ ጥላሁን በዓለም አቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በደቡብ ኮሪያ ቡሳን እየተካሄደ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከ30 በላይ ሀገራት የተሳተፉበት ፎረሙ በቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት፣ በሰው ሃይል ልማት እንዲሁም…

የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሻቀበ መምጣቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱ ተመላክቷል። ሁለተኛው የሹሻ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ፎረም በአዘርባጃን እየተካሄደ ነው፡፡ በፎረሙ "አሁናዊው የሃሰተኛ መረጃ ሥርጭት ተጽዕኖ" እና ሃሰተኛ መረጃዎችን…

በም/ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም የተመራ ልዑክ በቻይና የሥራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግስቴ የተመራ ልዑክ በቻይና የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ የልዑካን ቡድኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ፣ የኦሮሚያ ፖሊስና የድሬዳዋ ፖሊስ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…

ለ431 የአይሲቲና ዲጂታል ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ተሰጥቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል ለ431 የአይሲቲ እና ዲጂታል የንግድ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መሰጠቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች የ2016 በጀት አመት…

በበጀት ዓመቱ የተመዘገቡ ስኬቶች የህዝቡን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶች የህዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ናቸው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ይገኛል።…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊና የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች በተለያዩ ሀገራዊና በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው። በመድረኩ ላይ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ…

ለፓሪስ ኦሊምፒክ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ትኬት ተሽጧል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ ኦሊምፒክ ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ትኬት መሸጡን የዓለም ዓቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስታወቀ። የኮሚቴው የስፖርቶች ጉዳይ ዳይሬክተር ኪት ማክኮኔል እንደተናገሩ፤ ለኦሊምፒክ ጨዋታዎች የተሸጠው ትኬት ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ነው።…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውጤታማ ስራዎችና ተሞክሮዎች ተመዝግበዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በአዲስ መልክ ከተዋቀረበት ጊዜ ጀምሮ ውጤታማ ስራዎችና ተሞክሮዎች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት የፓርቲና የመንግስት ስራዎች ግምገማ መድረክ በሆሳዕና ከተማ…

ከሰሞኑ ያጋጠመው የአይቲ እክል በ8 ነጥብ 5 ሚሊየን ኮምፒውተሮች ላይ ጉዳት አድርሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ ያጋጠመው የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን (አይቲ) እክል 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ያህል ኮምፒውተሮች ላይ ጉዳት ማስከተሉን ማይክሮሶፍት አስታወቀ። ክራውድስትራይክ ከተሰኘ የሳይበር ደህንነት ኩባንያ ለደንበኞቹ ባሰራጨው ሶፍትዌር ጋር በተያያዘ በተፈጠረ…

ጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ እና ነገ የሚደረገው የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን 3ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ በአዳማ ከተማ ገልማ አባገዳ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት ተደርጎ ውሳኔዎች ይተላለፍባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።…