Fana: At a Speed of Life!

በሸገር ከተማ “የሥነ-ምህዳር አወቃቀር እንቀይራለን”በሚል ከግለሰቦች ገንዘብ የተቀበሉ ተከሳሾች እስከ 20 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ “የሥነ- ምህዳር አወቃቀር እንቀይራለን’’ በማለት በማጭበርበር ገንዘብ ከግለሰቦች የተቀበሉ ተከሳሾች እስከ 20 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው የኦሮሚያ ክልል የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ወንጀል…

የአፍሪካ ሕብረትና የአውሮፓ ሕብረት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት እና የአውሮፓ ሕብረት በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር አላማ ያደረገ ከፍተኛ የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በምክክሩ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን የጤና፣ የሰብዓዊ ጉዳዮችና ማህበራዊ ልማት ኮሚሽነር ሚናታ…

2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገበ ኩባንያ ወደ ስራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ቢሊየን ብር ኢንቨስት የተደረገበት ገሊላ የቆዳ ጫማና ሶል ማምረቻ ኩባንያ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑ ተገልጿል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ኩባንያው በሙሉ አቅሙ ስራ እስኪጀምር ድረስ የኮርፖሬሽኑ ድጋፍ…

 ለ20 ሺህ ወገኖች የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ምርት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ሲገባ ለ20 ሺህ ወገኖች የሥራ ዕድል የሚፈጥረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ምርት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል እና የዞን ከፍተኛ አመራሮች የለሚ ናሽናል ስሚንቶ ፋብሪካን ጎብኝተዋል፡፡ የፋብሪካው…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም አንድነታችንን የምናጠናክርበት ነው- አፈ-ጉባዔ ታገሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የጋራ ታሪካችንን በመዘከር አንድነታችንን የምናጠናክርበት ነው ሲሉ አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎን እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ…

ኢትዮጵያን ለዜጎቿ ምቹ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለአሁኑም ይሁን ለቀጣዩ ትውልድ የተመቸች ሀገር ማድረግ የሚያስችሉ የልማትና ግንባታ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን አይተናል ሲሉ ወደ ሀገር ቤት የገቡ ሁለተኛው ትውልድ ኢትዮጵያውያን ገለጹ፡፡ በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ሁለተኛው…

አቶ አረጋ ከበደ ከጣና ፎረም አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ከጣና ፎረም አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በቀጣይ ለሚካሄደው 11ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡ 11ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ሠላምና…

ቴይለር ስዊፍት ለ4ኛ ጊዜ የግራሚ አዋርድ ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊቷ አቀንቃኝ ቴይለር ስዊፍት የ2024 የዓመቱ ምርጥ አልበም ሽልማትን አሸንፋለች፡፡ ቴይለር ስዊፍት የዓመቱ ምርጥ አልበም ሽልማትን ስታሸንፍ ይህ ለ4ኛ ጊዜ ነው። በዚህም ቴይለር ስዊፍት ሶሰት ጊዜ የምርጥ አልበም ሽልማት ያሸነፉትን…

ከ260 ኬሻ በላይ ቡና በሕገ ወጥ መንገድ ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ260 ኬሻ በላይ ቡና በህገ ወጥ መንገድ አከማችተው ለመሸጥ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ቡና ለመሸጥ የሚያስችል ምንም አይነት ሕጋዊ ፈቃድ እንደሌላቸው የገለጸው ፖሊስ÷…

የሥራ ላይ ልምምድ ዘላቂ የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ የላቀ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ ላይ ልምምድ ለወጣቶች ዘላቂ የሥራ ዕድል በመፍጠር ረገድ የላቀ ድርሻ እንዳለው የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ገለጹ፡፡ “ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም” ሁለተኛ ዙር ትግበራ በሐዋሳ ከተማ በይፋ ተጀምሯል፡፡…