Fana: At a Speed of Life!

በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ሥራ እንዲጀምሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማህበር ተደራጅተው የ70/30 የቤት ግንባታ ለመጀመር ቦታ የወሰዱ ነዋሪዎች ግንባታ እንዲጀምሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ 20/80 እና 40/60 ተመዝግበው እጣ ሲጠባበቁ የነበሩ…

ለ40 ሺህ አረጋውያን የዓይን ሕክምና እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ለ40 ሺህ አረጋውያን ነፃ የዓይን ሕክምና እንደሚሰጥ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እና አልባሳር ዓለም አቀፍ ፋውንዴሽን በጋራ መግለጫ…

በግማሽ አመቱ 265 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት270 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 265 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢኮኖሚ ጉዳዮችን ጨምሮ የተለያዩ…

ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል የሞተ የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ውጪ ለሶማሊያ ሰላም ሲል በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቹን መስዋዕት ያደረገ የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ የተካሄደ ሲሆን÷ ጠቅላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ከሐሳብ ያለፈ ዓለም አቀፍ ትብብር የለም አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውርን ለመግታት ከሐሳብ የዘለለ ዓለም አቀፍ ትብብር አለመኖሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

ቱሪዝም እንጀራ ነው፤ የሥራ ዕድል ፈጣሪም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ቱሪዝም ከፍተኛ የሥራ ዕድል የሚፈጠርበት ኢንዱስትሪ መሆኑን ስለምናውቅ የመዳረሻ ልማት ሥራዎችን በልዩ ትኩረት እያከናወንን ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ…

በፕሪቶሪያው ስምምነት የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በርካታ ድሎችን አስመዝግበዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሪቶሪያው ስምምነት የፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር በትብብር በርካታ ድሎችን አስመዝግበዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

አዲሱ የዓባይ ድልድይ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ ተደርጎበታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህርዳር ከተማ ለተገነባውአዲሱ የዓባይ ድልድይ ግንባታ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ መደረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የተገኙት…