በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት የተሳካ እንደነበር ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ተከስቶ በነበረው ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎችን የመመለሱ ሒደት የተሳካ እንደነበር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል መለሰ በለጠ ተናገሩ።
የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በግጭቱ…