የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፉን ነገ በመዲናዋ ይጀምራል Feven Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የከተማ አስተዳደርና ክልላዊ የምክክር ምዕራፉን ነገ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡ ለሠባት ቀናት በሚቆየው በዚህ የምክክር ምዕራፍ ላይ በቀዳሚነት ለምክክሩ የሚቀርቡ ተሳታፊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአእምሯዊ ንብረት፣ በጄኔቲክ ሃብትና ተዛማጅ ማህበረሰባዊ እውቀት ዓለም አቀፍ ስምምነት ፈረመች Feven Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአእምሯዊ ንብረት፣ በጄኔቲክ ሃብት እና ተዛማጅ ማህበረሰባዊ እውቀት ታሪካዊ ነው የተባለውን ዓለም አቀፍ ስምምነት ፈርማለች። የዓለም አእምሯዊ ንብረት ድርጅት አባል ሀገራት በአእምሯዊ ንብረት፣ በጄኔቲክ ሃብት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተግባራዊ መደረጉ በአፍሪካ ሁሉን አቀፍ እድገት እንዲኖር እንደሚያደርግ ተገለጸ Meseret Awoke May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና (ኤ ኤፍ ሲ ኤፍ ቲ ኤ) ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ መደረጉ በአህጉሪቱ ሁሉን ያሳተፈ ዕድገት እንዲኖር እንደሚያደርግ የአፍሪካ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ተናግረዋል። በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው 59ኛው የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከመላው የመዲናዋ አመራሮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከመላው የከተማዋ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ይህን ተከትሎ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ "ልመና እና ተረጂነትን ማስቀረት፣ የስራ እድልን በስፋት መፍጠር እና የኑሮ ውድነት ጫናን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ ቁርጠኝነቱን ገለፀ Feven Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያን የልማት እንቅስቃሴዎች ለመደገፍ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ካደረጉት የተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራና የሌማት ትሩፋት መርሐ- ግብሮች ለምግብ ዋስትና መሰረት እየሆኑ ነው-አቶ አወል አርባ Amele Demsew May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራና የሌማት ትሩፋት መርሐ- ግብሮች በዓመት ሦስት ጊዜ በማምረት ለምግብ ዋስትና መሰረት መሆናቸውን የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ፥ በአፋር ክልል የአረንጓዴ አሻራ ልማት በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና 3 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉ ተገለፀ Feven Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አስር ወራት 3 ቢሊየን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሃና አርያስላሴ ገለጹ። ሃና አርያስላሴ ÷ መንግስት ኢትዮጵያን ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ ልዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ Feven Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሐሰን ከክልል እና በየደረጃው ከሚገኙ ከፍተኛ የአመራር አባላት ጋር በመሆን የክልሉን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ አስጀምረዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅቱ እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ዐውደ-ርዕይና ሲምፖዚየም ከፊታችን ግንቦት 22 ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል Tamrat Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ዐውደ-ርዕይ እና ሲምፖዚም ከግንቦት 22 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ለሁለተኛ ጊዜ በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተመላከተ፡፡ “ኢትዮጵያን እንገንባ” በሚል መሪ ሐሳብ የተዘጋጀው የቢግ 5…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኡሞድ ሰላምን በማስፈን የልማት ሥራን ለማከናወን በሚደረገው ጥረት የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲረባረቡ ጠየቁ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ዘላቂ ሰላም በማስፈን የልማት ሥራዎችን ለማከናወን ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲረባረቡ ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ጠየቁ፡፡ አቶ ኡሞድ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በወቅታዊ ክልላዊ የሰላምና የልማት…