Fana: At a Speed of Life!

ናንጎሎ ምቡምባ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሃጌ ጌንጎብ ህልፈተ ህይወትን ተከትሎ የሀገሪቱ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ናንጎሎ ምቡምባ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።   ምቡምባ በዋና ከተማዋ ዊንድሆክ በትናንትናው ዕለት ቃለ መሃላ የፈጸሙ…

በቦስተን የኒው ባላንስ የቤት ውስጥ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይና ለሜቻ ግርማ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦስተን የኒው ባላንስ የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይ እና ለሜቻ ግርማ ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቀዋል፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር የተወዳደረችው ጉዳፍ ፀጋይ ርቀቱን በ3 ደቂቃ 58 ሰከንድ ከ11 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት…

የባሕር ዳር አባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ የአስፓልት ንጣፍ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የአባይ ወንዝ ድልድይ መዳረሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የአስፓልት ንጣፍ ሥራ መጀመሩን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከሄኒ ጋርደን አደባባይ እስከ ዘንዘልማ መገንጠያ የሚዘልቀው 4 ነጥብ 7 ኪሎ…

በቺሊ በተከሰተ ሰደድ እሳት ቢያንስ የ112 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቺሊ በተከሰተ የሰደድ እሳት አደጋ እስካሁን ቢያንስ የ112 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በቺሊ ቫልፓራሶ በተሰኘ ግዛት በሚገኝ ደን ላይ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ተከትሎም የአስቸኳይጊዜ አዋጅ መታወጁን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ገብርኤል ቦሪክ…

የኤሌክትሪክ አገልግሎት መልሶ ግንባታ ሥራ በ10 ከተሞች ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ከተሞች የኤሌክትሪክ አገልግሎት መልሶ ግንባታና የኃይል አቅም የማሳደግ ሥራ ከያዝነው ዓመት አንስቶ ሊጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ከአሥሩ የክልልና የዞን ከተሞች መካከልም ጅግጅጋ እና አሶሳ ከተሞች…

በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ሥርዓት ከ155 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ግብይት መከናወኑን የነዳጂና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የነዳጅ ግብይት በዲጂታል ሥርዓት መካሄድ ከጀመረበት ሚያዝያ 2015 ጀምሮ እስካሁን ከ155 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ…

በመዲናዋ የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከልን ለማስፋፋት ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዝቅተኛ ኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች የሚቀርበውን የምገባ አገልግሎት ለማስፋፋት ባለሃብቶች ድጋፍ እንዲያደርጉ የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጀንሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድ እንደገለጹት÷ በአዲስ…

ጥቂት ስለቲቢ በሽታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቲቢ በሽታ መንስኤው ረቂቅ በሆነው “ማይኮባክቴሪያም ቲዩበርክሎስስ” የተባለ ባክቴሪያ ነው፡፡ ቲቢ ዕድሜን፣ ፆታን፣ ዘርንና ቀለምን ሳይለይ ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍል የሚያጠቃ ተላላፊ በሽታ ቢሆንም በበሽታው በበለጠ የሚጠቁት በአምራች ዕድሜ ክልል…

የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ሊያረጋግጥ የሚችል አርበኛ ትውልድ መገንባት ይገባል – አቶ መለሰ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐሰት ትርክቶችን በማረም የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት ሊያረጋግጥ የሚችል አርበኛ ትውልድ መገንባት እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል አስተባባሪ አቶ መለሰ ዓለሙ ገለጹ “ሕብረ…

ለእኩይ አላማ የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመታገል ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ህዝቡ ማገዝ አለበት – አቶ ኦርዲን

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእኩይ አላማ የሚንቀሳቀሱ አካላትን በመታገል ዘላቂ ሰላም ለመፍጠር የሚደረገውን ጥረት ህዝቡ ማገዝ አለበት ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን ገለጹ። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከሚሴ ከተማ "ህብረ-ብሔራዊ…