የሀገር ውስጥ ዜና የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ በሃዋሳ ከተማ ተጀመረ Melaku Gedif May 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጽዱ ከተሞች ለኢትዮጵያ ከፍታ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሃዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ ንቅናቄውን የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አስጀምረዋል፡፡ አቶ ደስታ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 174 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። በዛሬው እለት ወደ ሀገር ከተመለሱት መካከል እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ሰባት…
ስፓርት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ የትጥቅ ብራንድ ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ ከሚገኝ የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር በመተባበር “ሀገሬ” የተሰኘ የራሱን ብራንድ ማስተዋወቁን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጂራ እንደገለጹት÷ ፌዴሬሽኑ ከተቋሙ ጋር ያደረገው የመግዛት እና የመሸጥ…
ስፓርት ቪንሴንት ኮምፓኒ የባየር ሙኒክ አሰልጣኝ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ቤልጂየማዊውን ቪንሴንት ኮምፓኒን በአሰልጣኝነት መሾሙን አስታውቋል፡፡ ኮምፓኒ ባየር ሙኒክን በኃላፊነት የተረከበው የቀድሞው የቡድኑ አሰልጣኝ ቶማስ ቱሄል መሰናበቱን ተከትሎ ነው፡፡ በዚህም አሰልጣኝ ቪንሴንት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን ከአውሮፓ ተጨማሪ ድጋፍ አገኘች ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያን መንካት እንደማይቻል እያስጠነቀቁ ባሉበት ወቅት ዩክሬን ከአውሮፓ ተጨማሪ ድጋፍ ማግኘቷ ተገልጿል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በአውሮፓ ሀገራት ያደረጉት ጉብኝትን በፖርቹጋል ለማጠናቀቅ ፖርቹጋል ገብተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣልያን ለኢትዮጵያ ቅርስ እድሳቶችና ለቱሪዝም ልማት ስራ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ለሚከናወኑ የቅርስ እድሳቶች እና የቱሪዝም ልማት ስራዎች የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን በኢትዮጵያ የጣልያን ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በኢትዮጵያ ከጣልያን አምባሳደር ኦግስቲኖ ፔልሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ የምርምርና ኤክስቴንሽን ስርዓትን በግብርና ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዕውን ለማድረግ ይሰራል ተባለ ዮሐንስ ደርበው May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የምርምርና ኤክስቴንሽን ስርዓትን በግብርና ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዕውን ለማድረግ እንደሚሰራ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፍ እንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ናማኩሎ ኮቪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ሲካሄድ የነበረውን የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ Feven Bishaw May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና ክብር" በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ። በመድረኩ ላይ የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ኡስማን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ Meseret Awoke May 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራው ልዑክ ከቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡርሃኔትን ዱራን ጋር ተወያይቷል፡፡ ምክክሩ፥ ሠባተኛውን የኢትዮጵያ-ቱርክ የፖለቲካ ምክክር አስመልክቶ እንደሆነ ተነስቷል፡፡ በምክክሩ…