የአማራ ህዝብን የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ተጠቃሚነትን ማሳጣት አይገባም – ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ህዝብን የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ተጠቃሚነትን ማሳጣት አይገባም ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የፌዴራል የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ገለጹ፡፡
የፌዴራል ልዑካን ቡድን ከደሴ ከተማና ከደቡብ ወሎ ዞን…