Fana: At a Speed of Life!

በአውስትራሊያ 500 ሺህ ዶላር የሚገመቱ ብርቅዬ የአዕዋፋት እንቁላሎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ 500 ሺህ ዶላር የዋጋ ግምት ያላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ብርቅዬ የአዕዋፋት እንቁላሎች መያዛቸው ተሰማ፡፡ በአውስትራሊያ በህገ ወጥ የአዕዋፋት ንግድ ላይ በተደረገ ዘመቻ ነው የተለያዩ የአዕዋፋት ዝርያዎች 3 ሺህ 404 እንቁላሎች…

ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይና መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ከአየርላንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ ጉዳይና የመከላከያ ሚኒስትር ሚሼል ማርቲን ጋር ተወያዩ። በሚሼል ማርቲን የተመራ ልዑክ በትናንትናው ዕለት ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ መግባቱ ይታወቃል። በዛሬው…

በድሬዳዋ የሥራ እድል ፈጣራን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሂዷል፡፡ የከተማ አስተዳደርሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር በዚህ ወቅት እንዳሉት÷መሰረታዊ የምግብ ፍጆታ እቃዎች ዋጋ ከቀን ወደ እየናረ እንደሚገኝ አንስተዋል ።…

በክልሉ ከ11 ሺህ በላይ የታጠቁ ሃይሎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ማህበረሰቡን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ11 ሺህ በላይ የታጠቁ ሃይሎች የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ማህበረሰቡን መቀላቀላቸውን የክልሉ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የአማራ ክልል ም/ቤት የሕግ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የአሥፈጻሚ አካላትን…

አርመኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የአርመኒያ አምባሳደር ሳህክ ሳርግስያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች ላይ በትብብር መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ…

በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶችን በውይይት በዘላቂነት ለመፍታት ተስማምተናል – የክልሎቹ ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶችን በውይይት በዘላቂነት ለመፍታት ከስምምነት መደረሱን የክልሎቹ ርዕሳነ መስተዳድሮች ገለጹ። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ እና የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…

የ1 ዓመት ከ10 ወር ህጻን ጠልፋ 500 ሺህ ብር ጠይቃ የተያዘችው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ሰራተኛነት ስትሰራ የ1 ዓመት ከ10 ወር ህጻንን ጠልፋ 500 ሺህ ብር ጠይቃ የተያዘችው ግለሰብ በ6 ዓመት ከ6 ወራት ጽኑ እስራት ተቀጣች። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ዛሬ በዋለው ቀጠሮ አበባየሁ ሀይሌ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክርቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡ በዚህም፡- 1. አቶ ያብባል አዲስ - የትራንስፖርት ቢሮ ሀላፊ 2. ወ/ሮ ቅድስት ወልደ ጊዮርጊስ -…

በጋምቤላ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 310 ኪ.ግ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በ2016 በጀት ዓመት 310 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባቱ ተገለጸ፡፡ በክልሉ የተቋቋመው የማዕድን ኮማንድ ፖስት ባለፉት 12 ወራት በማዕድን ዘርፍ የተከናወኑ ተግባራትን የገመገመ ሲሆን÷በመድረኩ በ12ወራት ውስጥ…

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሐረሪ ክልል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሐረሪ ክልል መንግስት የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ በከተማና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም የተሠራ የሐረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከል ማዕከልን ጨምሮ የክረምት በጎ አደራጎት…