Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የኢትዮጵያ ተወካይ ሳሙኤል ዶ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ÷ ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጀምሮ በዩኤንዲፒ የተለያየ ድጋፍ እንደተደረገለት…

በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከነገ ጀምሮ በሁሉም አካባቢዎች የወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ እንደሚካሄድ የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ቢሮ ኃላፊ አቶ ርዚቅ ኢሳ÷በወጣቶች የሰላም ኮንፈረንስ ከቀበሌ፣ ክፍለ ከተማና ወረዳዎች የተውጣጡ ከ 1 ነጥብ 7…

ኢትዮጵያ ከዩኒዶ ጋር የ28 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ጋር የ28 ሚሊየን ዶላር የፕሮጀክት ስምምነት ፊርማ ተፈራርማለች፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የዩኒዶ ኢትዮጵያ ተዋካይ ሚስተር ቻሌብሮ ኦርሊያ…

ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከማዕድን ወጪ ንግድ 142 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ገቢው ለውጪ ገበያ ከቀረቡ የወርቅ፣ ታንታለም፣ ሊቲየም ኦር፣ ጌጣጌጥና የኢንዱስትሪ ማዕድናት የተገኘ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሕገ-ወጥ…

ሃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች በወላይታ ሶዶ ያስገነባው ባለ 4 ኮከብ ሆቴል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃይሌ ሆቴሎችና ሪዞርቶች በወላይታ ሶዶ ከተማ ያስገነባው ባለ አራት ኮከብ ሆቴል በዛሬው ዕለት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ÷ ሆቴሉ 107 ምቹና ዘመናዊ መኝታ ክፍሎችን ጨምሮ ከ15 እስከ 500 ሰዎችን…

የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እንዳያጋጥም እየሰሩ መሆኑን የሲዳማና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት ያጋጠመው የአፈር ማዳበሪያ እጥረት ዳግም እንዳይከሰት በትኩረት እየሰሩ መሆኑን የሲዳማ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች አስታውቀዋል፡፡ የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ መምሬ ሞኬ ÷በምርት ዘመኑ…

ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በማዘጋጀት ወንጀል የተከሰሰው የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኛ በእስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃን በማዘጋጀት ወንጀል የተከሰሰው የሻንቡ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኛ በ8 ዓመት ከ5 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ውሳኔ አሳለፈ። የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ የሙስና…

84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው። በዓሉ"የሰላም አርበኝነት ለወንድማማችነት"በሚል መሪ ሀሳብ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በአከባበር ሥነ- ሥርዓቱ የአማራ ክልል ም/ርዕሰ…

በቦሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነባው ህንጻ ለተጠቃሚዎች ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 አነስተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የተገነባው ዘመናዊ ባለ አምስት ወለል ህንጻ ተመርቆ ለተጠቃሚዎች ተላልፏል። ህንጻውን ጊፍት ሪል እስቴትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመተባበር ያስገነቡት ነው ተብሏል፡፡…

የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደር ኤክስፖ የመዝጊያ ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረ-ቀለም” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የቆየው የምስራቅ አፍሪካ አርብቶ አደር ኤክስፖ ዛሬ ይጠናቀቃል። በመዝጊያ ሥነ-ስርዓቱ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር…