የጌዴኦ አባቶች ለዓለም ያበረከቱትን ከተፈጥሮ ጋር በወዳጅነት የመኖር ጥበብ ለማስቀጠል እንሰራለን – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጌዴኦ አባቶች ለዓለም ያበረከቱትን ከተፈጥሮ ጋር በወዳጅነት የመኖር ባህላዊ ጥበብ ለማስቀጠል አበክረን እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ አስታወቁ።
የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር በተባበሩት መንግስታት…