የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ያለው ሰላም ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመሥራታችን የተገኘ ነው- አቶ ደስታ ሌዳሞ Tamrat Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ያለው ሠላም የተገኘው በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በቅንጅት በመሥራታችን የተገኘ ነው ሲሉ ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ በልሉ የሚገኙ እና በሕጋዊ መንገድ የሚንቀሳቀሱ…
ቢዝነስ በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ሳቢ ናቸው – የፓኪስታን ባለሀብቶች ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ለሚ እና በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ያሉት ዝርዝር የኢንቨስትመንት አማራጮችና የመሰረተ-ልማት አቅርቦቶች ሳቢ መሆናቸውን የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ልዑክ ገለጸ፡፡ ከ80 በላይ አባላትን ያየዛው የፓኪስታን ከፍተኛ የኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት በሚሠራቸው ተግባራት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የልማት ሥራዎችን ለማጎልበትና የሕግ የበላይነትን ለማስከበር በሚያከናቸው ተግባራት ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ አስፈላጊ መሆኑን ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በሐረሪ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ የ206/17 የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ-ግብርን በጋምቤላ ከተማ አስጀመሩ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የበጎ ፈቃድ ሥራ ንቅናቄ እርስበርስ የመደጋገፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ አካል የሆነ የጽዳት ሥራ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ #ጽዱኢትዮጵያ ሀገራዊ ንቅናቄ አካል የሆነ የከተማ ጽዳት ሥራ "ደጀን አፀዳለሁ ከተማዬን አስውባለሁ" በሚል መሪ ሐሳብ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። በጽዳት ሥራውም የባሕር ዳር ከተማ ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው፣ የአሥተዳደሩ አመራሮችና ሠራተኞች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በቀይ ባሕር በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንዲያበቃ ጠየቀች Tamrat Bishaw May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት አብቅቶ ሰላማዊ ጉዞ እንዲኖር የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጥሪ አቅርበዋል። ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት በዛሬው ዕለት ከየመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በቻይና ቤጂንግ…
ቢዝነስ የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የቱርክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮ-ቱርክ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በኢስታንቡል ተካሂዷል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በፎረሙ ላይ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ ባለሀብቶች የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲደግፉ ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ባለሀብቶች፣ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እና የመንግሥት አካላት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን እንዲያስቀጥሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ ሐሳብ የ2016/17…
ጤና የሪህ በሽታ Amele Demsew May 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሪህ በመገጣጠሚያዎቻችን ላይ ከሚከሰቱና ከፍተኛ ህመም ሊያመጡ ከሚችሉ በሽታዎች መካከል በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡ በሽታው በመገጣጠሚያዎች አካባቢ፣ አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ በአውራ ጣታችን ላይ ድንገት በሚከሰት ከፍተኛ የሕመም ስሜት፣ በእብጠት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele May 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከፌዴራል ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አመራሮቹ በክልሉ ልማት፣ ሠላም እና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ በትኩረት መምከራቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡