Fana: At a Speed of Life!

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዘመን 6ኛ ዙር መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባኤው የምክር ቤቱን የ6ኛ ዘመን 1ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ቃለ ጉባኤን መርምሮ ያፀድቃል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ…

የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርእይ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 2 እስከ 24 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲካሔድ ታስቦ የተከፈተው የዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርእይ እና ኤግዚቢሽን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም (ዶ/ር)…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማርሾ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ የደጎል አደባባይን መልሶ ማልማት እንዲሁም በመዲናዋ ፈጣን የትራንስፖርት አገልግሎትን በጋራ መስራት ላይ…

የቻይና-አፍሪካ ንግድ ልውውጥ 282 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት የንግድ ልውውጥ 282 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡ የቻይና ንግድ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትብብር ለቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ቁልፍ መሰረት ነው፡፡ በፈረንጆቹ…

በክልሉ በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ከ147 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት እንደሚለማ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራዎች ከ147 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት እንደሚለማ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለፀ። የ2016 የተፋሰስ ልማት ስራዎች በዛሬው ዕለት በክልሉ ጠምባሮ ልዩ ወረዳ መካሄድ ጀምሯል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ የዓለም የወደፊት ገበያ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በታይላንድ ባንኮክ እየተካሄደ ባለው 25ኛው የዓለም የወደፊት ገበያ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷25ኛው የዓለም የወደፊት ገበያ ዓመታዊ ጉባኤ…

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ድርቅ ማጋጠሙን ተከትሎ በድርቁ ምክንያት ጉዳት ላጋጠማቸው ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ…

አቤል ያለው የግብጹን ዜድ ኤፍ ሲ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ አቤል ያለው የግብጹን ዜድ ኤፍ ሲ መቀላቀሉን ክለቡ አስታውቋል፡፡ ከታችኛው ሊግ በማደግ የግብጽ ፕሪሚየር ሊግን እየመራ የሚገኘው ዜድ ኤፍ ሲ  የቅዱስ ጊዮርጊሱን የፊት መስመር አጥቂ ለማስፈርም እንቅስቃሴ ሲያደርግ መቆቱ…

በኦሮሚያ ክልል 3 ሺህ 764 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት 3 ሺህ 764 የቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ÷ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ያለውን…

መልካ ቁንጥሬን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የዩኔስኮ ጉባዔ እየተጠበቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርኪዮሎጂ ሥፍራ የሆነውን መልካ ቁንጥሬ በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ 46ኛው የተባበሩት መንግሥታት የትምሕርት፣ ሣይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ጉባዔ ውሳኔ እየተጠበቀ መሆኑን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ መልካ ቁንጥሬን በዓለም…