Fana: At a Speed of Life!

ምርጫ ቦርድ ለ3 የፖለቲካ ፓርቲዎች የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የምዝገባና የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ሰጠ፡፡ ቦርዱ በኢትዮጵያ የምርጫ፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም በተሰጠው ሥልጣን…

የመሥተዳድር ምክር ቤቱ በተሻሻሉ ልዩ ልዩ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመሥተዳድር ምክር ቤት በተሻሻሉ ልዩ ልዩ ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ በመወሰን ለክልሉ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መራ፡፡ አዲሱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ-መንግሥት መሠረት በማድረግ በተሻሻሉ ልዩ ልዩ 11 ረቂቅ…

ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት የሰረቁ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የዋጋ ግምት ያለውና ለውሃ መሰረተ ልማት ዝርጋታ የሚያገለግል ንብረት የሰረቁ ሰባት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የስርቆት ወንጀሉን የፈፀሙት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 አርባ ዘጠኝ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የንፁህ መጠጥ ውሃን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እየተገነቡ የሚገኙ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ላይ ሕብረተሰቡን በማሳተፍ ተጠቃሚና ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ። በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የተመራ ልዑክ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል…

የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ላይ ያተኮረ አውደ ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሥርዓት ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ላይ ትኩረት ያደረገ አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ፍኖተ ካርታው ከያዛቸው ጉዳዮች መካከልም÷ ምርታማነትን መጨመር፣ የገጠር ኑሮ ማሻሻል፣ ግብርናን ከሌሎች ኢንዱስትሪዎች ጋር ማቀናጀት፣ አካባቢ…

ከአንድ ሚሊየን በላይ ወጣቶችን የዲጂታል ክህሎት ባለቤት ለማድረግ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃይካ ጋር በመተባበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ወጣቶችን የዲጂታል ክህሎት ባለቤት ለማድረግ በጋራ መክረዋል።   ሚኒስቴሩ ከጃይካ፣ ከሳፋሪኮም ኢትዮጵያና ከሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር በአጭር ጊዜ…

የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ስልጠና ለገቡ ሰልጣኞች አቀባበል ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሃድሶ ስልጠና ለገቡ ሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደርጓል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የክልሉ የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው፣ የምስራቅ ዕዝ አዛዥ ሌ/ጀ መሃመድ…

በሐረሪ ክልል አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻልና ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት አበረታች ስራዎች መከናወናቸውን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ፡፡ በሐረሪ ክልል ሲካሄድ የነበረው የ2016 ግማሽ ዓመት የመንግስትና የፓርቲ የስራ እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ…

ሩሲያና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተመላከተ፡፡   የሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበትን 75ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የቻይና መከላከያ ሚኒስትር ዶንግ ጁን ከሩሲያ አቻቸው…