የሀገር ውስጥ ዜና በዓዲግራት ከተማ በ651 ሚሊየን ብር የልማት ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ651 ሚሊየን ብር የ12 የልማት ፕሮጀክቶች ግንባታ ከጥር ወር ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑን የዓዲግራት ከተማ አሥተዳደር ገለጸ። የግንባታዎቹ ወጪ የከተማ አሥተዳደሩ በመደበው 351 ሚሊየን እና የዓለም ባንክ ባደረገው የ300 ሚሊየን ብር ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አደንዛዥ ዕፅ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Shambel Mihret Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ፌስታል አደንዛዥ ዕፅ በተሽከርካሪ ጭነው ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ የተያዙት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ለቡ ሙዚቃ ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን በደቡብ ኮሪያ መከስከሱ ተሰማ Melaku Gedif Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤፍ-16 የተሰኘ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን (ጀት) በደቡብ ኮሪያ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ በአካባቢው አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የአሜሪካ ተዋጊ አውሮፕላን መሰል አደጋ ሲያጋጠመው ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ተብሏል፡፡ ተዋጊ አውሮፕላኑ በደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2016/17 የምርት ዘመን የሚያስፈልገኝን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እያሠራጨሁ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ፡፡ ለ2016/17 የምርት ዘመን ለመስኖ፣ ለበልግ እና ለመኸር 1 ሚሊየን 476 ሺህ 546 ነጥብ 5 ኩንታል…
ጤና የሴቶች የስትሮክ ተጋላጭነት Amele Demsew Jan 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ በተለያዩ ምክንያቶች በአንጎል ዉስጥ የደም ፍሰት ችግር ሲያጋጥምና የአንጎል ክፍል ሲጎዳ የሚፈጠር የጤና እክል ነው፡፡ ክስተቱ ወደ አንጎል የሚሄደዉ የደም ቧንቧ በመዘጋቱ ምክንያት የአንጎል ክፍል ረዘም ላለ ጊዜ ያለ ደም ሲቆይ(Ischemic…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች Amele Demsew Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ሞስኮ በተጀመረው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች የአመቱ የመጀመሪያ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው። በጉባኤው ላይ የብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኢትዮጵያን…
ስፓርት ማሊ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች Feven Bishaw Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ማሊ ቡርኪና ፋሶን 2ለ1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ማሊ ሩብ ፍጻሜውን መቀላቀል ችላለች፡፡ ሞሮኮ እና ደቡብ አፍሪካ ደግሞ ምሽት 5 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ የአፍሪካ ከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው Amele Demsew Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የአፍሪካ ከተሞች መሪዎችና ከንቲባዎች የአመራርነት ሚና ማጎልበቻ ፎረም ላይ በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ታውን ከተማ እየተሳተፉ ይገኛሉ። አቶ ኦርዲን በድሪ በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ÷ሀረር ከተማ በፎረሙ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር ትብብሯን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለፀች Amele Demsew Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሩሲያ ሞስኮ በተጀመረው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች የአመቱ የመጀመሪያ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው። በጉባኤው ላይ የብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥንካሬዎቻችንን እያሳደግን፣ክፍተቶቻችንን እየሞላን በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Amele Demsew Jan 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥንካሬዎቻችንን እያሳደግን፣ክፍተቶቻችንን እየሞላን ቃላችንን ጠብቀን በትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከማዕከል እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮች ጋር የከተማ አስተዳደሩን የስራ…