Fana: At a Speed of Life!

በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ 14 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ ጉዮው በተባለ ቦታ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በተጨማሪም በ14 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡ አደጋው የተከሰተው በሁለት መኪኖች ግጭት መሆኑም ነው የተመላከተው፡፡

964 ኩንታል ማዳበሪያ በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተያዙ 5 ግለሰቦች በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ስም ሀሰተኛ የወጪ ደረሰኝ በመጠቀም 964 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ የተያዙ አምስት ግለሰቦች በጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ወንጀል ችሎት…

ከግድያ ሙከራው በኋላ ትራምፕ በደጋፊዎቻቸው የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሣምንቱ መጨረሻ በግድያ ሙከራ ከቆሰሉ በኋላ የቀኝ ጆሯቸው ታሽጎ ወደ ሪፐብሊካን ብሔራዊ ኮንቬንሽን አዳራሽ ሲገቡ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል። መደበኛውን የሪፐብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩነት በማሸነፍ…

ከፋና ጋር መስራታችን ለተቋማችን የለውጥ ጉዞ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው – ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ራሱን በዘመኑ ቴክኖሎጅ ካዘመነው ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመሥራታችን ለተቋማችን የለውጥ ጉዞ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ይገኛል ሲሉ የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ ገለጹ፡፡ የኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች በፋና…

ሳውዝጌት ከእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሪዝ ሳውዝጌት በራሳቸው ፈቃድ ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፡፡ ሳውዝ ጌት ከፈረንጆቹ 2016 ጀምሮ የእግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው አገልግለዋል፡፡ ከስምንት ዓመታት በኋላም በይፋ ከብሔራዊ ቡድኑ…

የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ መልቀቂያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ መልቀቂያ ፈተና በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) ተናገሩ። የ12ኛ ክፍል የተፈጥሮ ሳይንስ ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦንላይን እና በወረቀት…

አካል ጉዳተኝነት ከምፈልገው መዳረሻ የሚያግደኝ ሳይሆን ይበልጥ የሚያተጋኝ ሆኗል – ተማሪ ኬይራ ጀማል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ ሁለት እጆች የሌላትተማሪ ኬይራ ጀማል እግሮቿን እንደ እጇቿ ተጠቅማ የተለያዩ ተግባራትን ትከውናለች። ዛሬ መሰጠት በጀመረው የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናም እግሯን በመጠቀም በመፈተን ላይ ነች። አካል ጉዳተኝነት…

ባንክ በመዝረፍ፣ ግለሰቦችን በመግደልና ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የተጠረጠሩ 6 ሰዎች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባንክ በመዝረፍ፣ ግለሰቦችን በመግደልና ለሽብር ቡድን ድጋፍ በማድረግ የሽብር ተግባር የተጠረጠሩ እነ መርጋ ሙሉነህ በንቲን (ጃል ሎላ) ጨምሮ 6 ሰዎች በሽብር ወንጀል ተከሰሱ። ክሱ የቀረበው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…

የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እየተሰራ ነው ተባለ 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና ኢንቨስት እንዲያደርጉ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢፌዲሪ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር አክሊሉ ከበደ ገለፁ። አምባሳደር…

የግብርና ምርት አቅራቢ አርሶ አደሮችን ከሸማቾች ጋር የሚያገናኝ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት የአርሶ አደሮችን ምርታማነት ማሳደግ የሚያስችሉ ሁለት መተግበሪያዎችን ይፋ አድርጓል። መተግበሪያዎቹ ዲጂታል ማርኬት ሊንኬጁ እና አውቶሜሽን ኢንፑት ቮቸር (ኢ_ቮቸር 2.0) የተሰኙ ናቸው። ዲጂታል…