Fana: At a Speed of Life!

ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ የሚገኘውን የምሥራቅ አፍሪካ አርብቶ አደሮች ኤክስፖን ጎብኝተዋል፡፡ ኤክስፖው "አርብቶ አደርነት የምሥራቅ አፍሪካ ኅብረ ቀለም" በሚል መሪ ሐሳብ በሚሊኒየም አዳራሽ በመካሄድ ላይ…

የአፍሪካ ባለ ልዩ ጣዕም የቡናዎች ጉባዔና ኤግዚቢሽን ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛው የአፍሪካ የባለ ልዩ ጣዕም ቡናዎች ሳምንትና ኤግዚቢሽን ከጥር 28 ጀምሮ ለአምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በመርሐ-ግብሩ…

አቶ መላኩ አለበል ከዩኒዶ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ፋቱ ሀይድራ ጋር ተወያዩ፡፡ በተጨማሪም በውይይቱ ላይ የዩኒዶ ኢትዮጵያ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ስለ…

ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በራስ አቅም ኦክስጅን ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ሥር የሚገኘው ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በውስጥ አቅም ኦክስጅን ማምረት ጀምሯል፡፡ ሥራ በጀመረበት በትናንትናው ዕለት ብቻ 62 ኦክስጅን ማምረት መቻሉ ተገልጿል፡፡ በቀጣይም ሆስፒታሉ…

በአማራ ክልል በየደረጃው ለሚገኙ የፀጥታ መዋቅር ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ በአማራ ክልል ለሚገኙ የፀጥታ መዋቅር አመራሮች ግምገማዊ ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል። የስልጠናው አላማ የተዛነፉ አመለካከቶች በማረም ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የህዝቡን ሰላም ማስጠበቅ እንደሆነም…

በጋምቤላ ክልል ያለውን የኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በኢንቨስትመንት ዙሪያ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ከመጡ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ኡሞድ በዚህ…

በመዲናዋ የባህል ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ባህሎቻችንን ማወቅ፣ ስብራቶቻችንን መጠገን'' በሚል መሪ ሀሳብ 15ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ ቢሮው ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ በዚህ የባህል ፌስቲቫል…

በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባደሮች ኢንቨስትመንቶችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ አምባደሮች በግል አልሚዎች እየለሙ የሚገኙ ኢንቨስትመንቶችን እየጎበኙ ነው። አምባደሮች በፌዳ ዋቅ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ጎልድ የኢንዱስትሪ መንደርን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር)፣…

በጋዛ አስከፊ ረሃብ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነትን ተከትሎ በጋዛ ከባድ የረሃብ አደጋ መከሰቱ ተገልጿል፡፡   የዓለም ጤና ድርጅት÷በፍተሻ ቦታዎች በሚፈጠረው መዘግየት ሳቢያ ከፍተኛ የምግብ እጥረት በመኖሩ ለተጎጂዎች ማድረስ አለመቻሉን አስታውቋል።…

የአገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም በሰባት የፌዴራል ተቋማት ላይ ተግባራዊ ይደረጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም በተመረጡ ሰባት የፌዴራል ተቋማት ላይ ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ማሻሻያ ሪፎርም ላይ የገንዘብ ሚኒስቴርና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን…