Fana: At a Speed of Life!

የፀጥታ ተቋማትን ለማጠናከር ትኩረት መሰጠቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላምና ፀጥታ ተቋማትን ለማጠናከርና ከሐሰተኛ ዘመቻዎች ለመከላከል አዳዲስ ሕጎችን የማዘጋጀት ተግባር ትኩረት መሰጠቱን የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ባካሄደው ጉባዔ በሰላምና…

የ5ኛ ትውልድ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሐረርና ሐሮማያ ከተሞች ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም የ5ኛ ትውልድ (5 ጂ) ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሐረር እና ሐሮማያ ከተሞች በይፋ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና ሌሎች የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድሎች ለማስተዋወቅ ያለመ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን እየተካሄደ ካለው የጣልያን-አፍሪካ ጉባዔ በተጓዳኝ በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለማስተዋወቅ ያለመ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በጣልያን የኢፌዴሪ ኤምባሲ ባዘጋጀው መድረክ ላይ በኢትዮጵያ ኢንቨስት አድርገው ለተጨማሪ…

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የአፍሪካና የአውሮፓ ፍላጎቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጣጣሙ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እና አውሮፓ ፍላጎቶች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተጣጣሙ ናቸው ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ በትብብር ጉዳይ ተጨባጭ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ…

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ያስገነባውን ዘመናዊ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ነገ ይመረቃል፡፡ የሚዲያ ኮምፕሌክሱ ዘመኑ የደረሰበትን የሚዲያ ቴክኖሎጂ ማሟላቱ የተገለጸ ሲሆን÷ ሦስት የቴሌቪዥንና አራት የሬዲዮ ዘመናዊ ስቱዲዮዎች እንዳሉትም ተገልጿል፡፡…

በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት እነ ኤልቤቴል ሀብቴ ላይ የክስ መመስረቻ ጊዜ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የቀድሞ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር እነ ኤልቤቴል ሀብቴ ላይ በተጠረጠሩበት የሙስና ወንጀል የክስ ለመመስረት የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ለዐቃቤ ሕግ 15 ቀን ሰጠ።…

የኢትዮጵያን በጋራ የመልማት እቅድ ሀገራት ሊደግፉት እንጂ ሊነቅፉት አይገባም – አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሰጥቶ መቀበል የትብብርና በጋራ የመልማት እቅድ ሀገራት ሊደግፉት እንጂ ሊነቅፉት እንደማይገባ በአሜሪካ፣ ቻይና እና ካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደሮች ገለጹ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር)÷ የኢትዮጵያ የባህር…

ከ70 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ለሚገነባ የክትባት ማምረቻ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ70 ሚሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ለሚደረግበት የክትባት ማምረቻ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ፣ ባህልና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ ወርቀሰሙ…

የማው ማው ንቅናቄ ከእንግሊዝ መንግስት የ2 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ዶላር ካሳ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያው ማው ማው ንቅናቄ እንግሊዝ በቅኝ ግዛት ለፈፀመችው ግፍ የ2 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ካሳ መጠየቁ ተገለፀ፡፡ ንቅናቄው በፈረንጆቹ 1952 የተመሰረተ ሲሆን ኬንያ ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በ1960 ነፃ እንድትወጣ ትግል ሲያደርግ የነበረ ነው፡፡…

ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ላይ ትልቅ ስራ በመስራቷ ዕውቅናን አግኝታለች – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ ስርዓት ትራንስፎርሜሽን ላይ ትልቅ ስራ በመስራቷ ዕውቅናን ልታገኝ መቻሏን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሸለሙትን የከበረው የፋኦ አግሪኮላ ሜዳልያ ሽልማትን…