የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ውሳኔዎችን ለመተግበር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Feven Bishaw Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ውሳኔዎችን ለመተግበር ከሁሉም አጋር አካላት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አዘጋጅነት በዱባይ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአደጋ ተጎጂዎች የካሣ ክፍያ ላይ ማሻሻያ ሊደረግ ነው Feven Bishaw Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንገድ ደህንነት መድህን ፈንድ አገልግሎት በሶስተኛ ወገን መድህን ሽፋን ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ የሚታየውን ክፍተት ለማስተካከል ማሻሻያ እንደሚደረግ አስታወቀ። የአገልግሎቱ ምክትል ስራ አስፈፃሚ ወይዘሮ ፈቲያ ደድገባ÷ የመንግስትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የዘንድሮው የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ለአንድ ወር የሚቆይ የአፈርና ውኃ ጥበቃ ሥራ በሎካ አባያ ወረዳ ጅርማንጆ ቀበሌ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ 646 ንዑስ ተፋሰሶችን መሰረት አድርጎ በሚካሄደው የአፈርና ወኃ ጥበቃ ሥራ 126 ሺህ 500 ሄክታር እንደሚለማ ተጠቅሷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ የብሔራዊ ፓርኮችን ደኅንነት ለማስጠበቅ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የዱር እንስሣት ጥበቃ ባለስልጣን ብሔራዊ ፓርኮች ለዱር እንስሣት እና ለጎብኚዎች እንዲመቹ እየሠራሁ ነው አለ፡፡ በዱር እንስሣት ጥበቃ ቦታዎች ከ108 ኪሎ ሜትር በላይ የውስጥ ለውስጥ መንገድ መጠገኑ እና በማዜ ብሔራዊ ፓርክም የሬንጀሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለ1 ሺህ 308 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ1 ሺህ 308 ባለሃብቶች አዲስ የኢንቨስትመን ፈቃድ መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ክትትልና ድጋፍ ዳይሬክተር ወ/ሮ አናትነሽ ታመነ÷ባለፉት 6 ወራት የአልሚዎችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ያለውን የሻይ ተክል ልማት በእጥፍ ለማሳደግ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jan 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን የሻይ ተክል ልማት ወደ እጥፍ ለማሳደግ ዘንድሮ ከፍተኛ ሥራ እየተሰራ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ኢትዮጵያ እስካሁን ያላትን…
ስፓርት ሞሮኮ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አቻ ተለያዩ ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ሞሮኮ እና ዲሞክራቲክ ኮንጎ አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ 11 ሰዓት ላይ በተካሄደው የምድብ 6 ጨዋታ ለሞሮኮ አሽራፍ ሀኪሚ እንዲሁም ለዲሞክራቲክ ኮንጎ ካቶምፓ ሙቩምፓ ጎሎቹን አስቆጥረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ3ኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዑጋንዳ ካምፓላ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን 77 እና የቻይና ሦስተኛው የደቡብ- ደቡብ ትብብር ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባዔው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ዘላቂ ልማት፣ ዓየር ንብረት ለውጥ፣ ድኅነት ቅነሳ እና በዲጂታል ኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ5 ሰዎች ሕይዎት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጡሎ ወረዳ ደበሶ ከተማ ዛሬ ከሰዓት በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን እና በሌሎች አምስት ሰዎች ላይም ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን…
ስፓርት ኢትዮጵያ ከኮሎምቢያ የዓለም ዋንጫ ውጭ ሆነች ዮሐንስ ደርበው Jan 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር ጨዋታውን ከሞሮኮ አቻው ጋር አድርጓል፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተደረገውን የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ በፀሐይነሽ ጁላ ጎል ሞሮኮን 1 ለ 0 ብታሸንፍም÷…