Fana: At a Speed of Life!

የአርብቶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በማሣደግ የአርብቶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ትኩረት መሰጠቱን የአፋር ክልል እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአርብቶ አደሮች ቀን በክልል ደረጃ ለ11ኛ ጊዜ በአይሳኢታ ወረዳ ተከብሯል። በምክትል…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርብቶ አደር ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአርብቶ አደር ቀን በደቡብ ኦሞ ዞን ዲመካ ከተማ ተከብሯል፡፡ "አርብቶ አደርነት የምስራቅ አፍሪካ ህብረ ቀለም" በሚል መሪ ሃሳብ የተከበረው የአርብቶ አደር ቀን በክልል ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ መሆኑ ተመላክቷል።…

በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ለማስቀጠል የጸጥታና የደህንነት አባላት በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅባቸዋል-ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተገኘውን አንፃራዊ ሠላም ለማስቀጠል የጸጥታና የደህንነት አባላት በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅባቸዋል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥና የቀጠናው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ፡፡…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ የአዲጋላ-ጅቡቲ ድንበር ተሻጋሪ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ( ዶ/ር ኢ/ር) የአዲጋላ-ጅቡቲ ድንበር ተሻጋሪ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በድሬዳዋ የጅቡቲ ቆንስላ ኃላፊ ሙሴ ሀጂ ጃማ፣ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር…

በታታ ሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በተካሄደ የታታ ሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ፡፡ በሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ስምንተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቁ ሲሆን ÷አበራሽ ምንሰዎ…

በአፍሪካ ዋንጫ አንጎላ ሞሪታኒያን 3 ለ 2 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አንጎላ ሞሪታኒያን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡ ውጤቱን ተከትሎ አንጎላ ከቡርኪናፋሶ እኩል በአራት ነጥብ እና በአንድ ንጹሕ ግብ ምድቡን መምራት ችላለች፡፡ በአንጻሩ ሞሪታኒያ ያለምንም ነጥብ በምድብ አራት ግርጌ…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ለእውቀት ሽግግር ድጋፍ የሚጠይቁት ተቋም ሆኗል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል በበርካታ አፍሪካዊያን ሀገራት ለእውቀት ሽግግር ድጋፍ የሚጠየቅ ተመራጭ ተቋም ለመሆን መብቃቱን የኢትዮጵያ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። ሌ/ ጄ ይልማ መርዳሳ በወቅታዊ የተቋሙ ተልዕኮና የሥራ…

ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚሰጡ የትምህርት ዓይነቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በሚኒስቴሩ የሥርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ሥራ አስፈፃሚ ቴዎድሮስ ሸዋርገጥ (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በተያዘው በጀት ዓመት የ2ኛ ደረጃ…

የጥምቀት በዓል በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ የጥምቀት በዓል በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል፡፡ የጋራ ግብረ ኃይሉ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኔስኮ ካስመዘገበቻቸው ከማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንዱ…