Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፈ፡፡ የአርሰናልን ጎሎች ገብርዔል ማጋሌስ በ11ኛው፣ ሄንደርሰን በራሱ ጎል ላይ በ37ኛው ደቂቃ፣ ትሮሳርድ በ59ኛው እንዲሁም ገብርኤል…

ኢትዮጵያ ልትጎበኝ የሚገባት ድንቅ ባህልና ታሪክ ያላት ሀገር ናት – የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ልትጎበኝ የሚገባት ድንቅ ባህልና ታሪክ ያላት ሀገር ናት ሲሉ በጥምቀት በዓል የታደሙ የውጭ ሀገራት ቱሪስቶች ተናገሩ፡፡ የጥምቀት በዓልን በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የታደሙ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎች የበዓሉ አከባበር ልዩ ስሜት እንደፈጠረባቸው…

በወንጪ-ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም የፈረስ ግልቢያ ውድድርና ትርዒት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወንጪ-ዳንዲ ኢኮ ቱሪዝም የፈረስ ግልቢያ ውድድር እና ትርዒት ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) እና የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ አቶ ሽመልስ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ፕሮጀክቶችን እየገነቡ ለሚገኙ ሰራተኞች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ በመዲናዋ ፕሮጀክቶችን እየገነቡ ለሚገኙ ሰራተኞች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ዛሬ የጥምቀት ዕለትን ጨምሮ ቀንና ሌሊት ያለ እረፍት…

አምባሳደሮች የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና አምባሳደሮች ልዑካን የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማህበርን ጎበኙ። የልዑካን ቡድኑ አባላት የአዕምሮ እና የአካል ጉዳት ያለባቸውን ግለሰቦችና አረጋውያንን አነጋግረዋል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የአሜሪካ ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት ፥ በኢትዮጵያ የጥምቀት በዓልን ለሚያከብሩ የእምነቱ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷ “ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለጥምቀት በዓል በደህና አደረሳችሁ” ብለዋል፡፡ በሀገራችን በአደባባይ…

ታላላቅ የአደባባይ ሁነቶች የጎብኝዎችን ቀልብ በመሳብ ረገድ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል – አቶ ቀጀላ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላላቅ የአደባባይ ሁነቶች የጎብኝዎችን ቀልብ በመሳብ ረገድ ትልቅ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጀላ መርዳሳ ገለጹ። ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ጃንሜዳ እየተከበረ ባለው የጥምቀት በዓል ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት…

የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርአቶች ተከበረ፡፡ በልደታ ማሪያም ካቶሊካዊት ካቴድራል ቤተክርስቲያን በዓሉ በቅዳሴ፣ በዝማሬ እና በፀሎት ነው የተከበረው። ጥምቀት ትህትና የታየበት፣ ሀጢያት…