Fana: At a Speed of Life!

የጥምቀት በዓል በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ፡፡ በዓሉ በተለይም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ፣ በጎንደር፣ በላሊበላ እና በተለያዩ አካባቢዎች ተከብሯል፡፡ እንዲሁም በባቱ ደምበል ሐይቅ ደሴቶች እና…

የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የካሜሩን አቻውን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምድብ ሦስት የሚገኙት ሴኔጋል እና ካሜሩን ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ ብሔራዊ ቡድኖቹ ያደረጉትን የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ÷ እስማኤል ሳር በ16ኛው፣ ሀቢብ ዲያሎ በ71ኛው እና ሳዲዮ ማኔ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልጸዋል፡፡…

በሶማሌ ክልል በ6 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ሲቲ ዞን ከ 3 ሺህ 316 ሄክታር መሬት የሚያለማውና በ6 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ የመስኖና የቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ…

ኬፕ ቨርዴ ወደ ጥሎ ማለፉ ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ኬፕ ቨርዴ ወደ ጥሎ ማለፉ የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡ በዛሬው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ኬፕ ቨርዴ ሞዛምቢክን 3 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ ጎሎቹንም÷ ቤቤ፣ ያን ሜንዴስ እና ኬቪን ሌኒ አስቆጥረዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በካምፓላ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በዑጋንዳ ካምፓላ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቅቀው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና የልዑካን ቡድናቸው በዑጋንዳ ካምፓላ በተካሄደው የገለልተኛ ሀገራት…

በጃንሜዳ የከተራ በዓል በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጃንሜዳ የከተራ በዓል የሐይማኖት መሪዎች፣ ምዕመናን እና ሌሎች እንግዶች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ ከተለያዩ ደብሮች የተነሱ ታቦታትም ወደ ተዘጋጀላቸው ማረፊያ ጃንሜዳ ደርሰዋል። በከተራው አከባበር ላይ የኢትዮጵያ…

7 አባላት ያሉት የ“ሿሿ” ወንጀል ቡድን በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በተሽከርካሪ በመንቀሳቀስ በተለምዶ “ሿሿ" የተባለውን የስርቆት ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ሰባት አባላት ያሉት የወንጀል ቡድን በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በቡድኑ አባላት ላይም ምርመራ እየተጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ…

የከተራ በዓል በባቱ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተራ በዓል በባቱ ከተማ ደምበል ደሴቶች ተከብሯል፡፡ በደሴቶቹ የሚገኘው የገሊላ ካህናት ሰማይ ተክለ ሃይማኖት ታቦትና በደብረ ሲና ደሴት የምትገኘው የቅድስት ማርያም ገዳም ታቦታት ከጫሳ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም ጋር ሆነው በጥምቀተ ባሕሩ ያድራሉ፡፡…

የመብረቅ አደጋ ባስከተለው እሳት 9 የቀንድና የጋማ ከብቶች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ሁልባረግ ወረዳ በመብረቅ አደጋ ምክንያት በተነሳ እሳት ዘጠኝ የቀንድና የጋማ ከብቶች ተቃጥለው መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በመብረቅ አደጋ ምክንያት በተነሳ እሳት በእስሳቱ ላይ ከደረሰው ጉዳት ባለፈ…