ፓኪስታን በኢራን ግዛት ውስጥ ይገኛሉ ባለቻቸው አሸባሪዎቸ ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን በደቡባዊ ኢራን ይገኛሉ ባለቻቸው አሸባሪዎች ላይ የአየር ጥቃት መፈፀሟን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ጥቃቱ ኢራን በትላንትናው እለት የፓኪስታንን የአየር ክልል በመጣስ በጃይሽ አል አድሊ አሸባሪዎች ላይ ፈፀምኩት ላለችው…