Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ከቻይና በሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቀረጥን በሶስት እጥፍ አሳደገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከቻይና በሚገቡ የኤሌክትሪክ መኪናዎች፣ በፀሃይ ብርሃን የሚሰሩ ባትሪዎች እንዲሁም ብረቶች ላይ የሚጣለውን ቀረጥ በሶስት እጥፍ መጨመሩን አስታውቋል፡፡ በተለይም በድንበር በሚገቡ የቻይና የኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ…

ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሚደግፍ ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረትና አጋሮቹ ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች የሚገኙ አነስተኛ እና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎችን የሚደግፍ ፕሮግራም ይፋ አድርገዋል፡፡ ፕሮግራሙ የአካባቢውን ኢኮኖሚ ወደነበረበት ለመመለስ እና አነስተኛ እና መካከለኛ አምራች…

የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማትና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤት መመስረቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ብሔራዊ የትስስር ምክር ቤቱ የተመሰረተው በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የወጣውን አዋጅ…

አዲስ አበባ በሰው ተኮር ስራዎቿ ማኅበራዊ ፍትህን ለማንገስ ያለ እረፍት በመስራት የስበት ማዕከል እየሆነች ነው- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ በሰው ተኮር ስራዎቿ ማኅበራዊ ፍትህን ለማንገስ ያለ እረፍት በመስራት የስበት ማዕከል እየሆነች ነው ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩ ጽሑፍ÷ባለፉት ቀናት ለአፍሪካ መሪዎች የትውልድ…

የዩኒቨርሲቲዎች የፕሮጀክት ወጭዎች ቁጥጥር ሊደረግባቸው ይገባል -የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች በጀት በተለይም የፕሮጀክት ወጭዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየናሩ በመምጣታቸው ተገቢው ቁጥጥር ሊደረግባቸው እንደሚገባ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ አሳሰቡ፡፡ የኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጀት…

ኮሚሽኑ የሰብአዊ ድጋፍን በራስ አቅም ለመሸፈን እየሰራሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የሰብአዊ ድጋፍ በራስ አቅም ለመሸፈን እየሰራሁ ነው ሲል ገልጿል፡፡ በጎርጎራ በተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ አባላት የ9 ወር ስራ አፈጻጸም ግምገማ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ጠቅላይ…

አየር መንገዱ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ አሳደገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ ማሳደጉን አስታወቀ፡፡ በዚህም ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በረራውን ዕለታዊ በማድረግ ቀልጣፋ የበረራ አማራጭ መፍጠሩን ገልጿል፡፡

የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሂደት አበረታች ነው – የአፍሪካ ህብረት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ሂደት አበረታች መሆኑን የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ ገለፁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ የአፍሪካ ህብረት…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሀመር ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…