Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካውያኖቹ በስፔን ብሔራዊ ቡድን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጋናውያን ቤተሰቦች የተወለደው ኒኮ ዊሊያምስ እንዲሁም ከኢኳቶሪያል ጊኒ እና ሞሮኮ የዘር ግንድ ካላቸው ቤተሰቦች የተገኘው ላሚን ያማል በአውሮፓ ዋንጫ ከስፔን ብሄራዊ ቡድን ጋር ድንቅ ጊዜን እያሳለፉ ይገኛሉ፡፡ በትናንት ምሽት ስፔን ጆርጂያን 4 ለ…

ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱአለም እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እየሰጡ ያለውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የዘንድሮው ክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት "በጎነትና አብሮነት…

በአዋሽ ተፋሰስ ቅድመ ጎርፍ መካለከል ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በአዋሽ ተፋሰስ አካባቢ ሊደርስ የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ቀድሞ መከላከል የሚያስችል ሥራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ ከፍተኛ የጎርፍ ሥጋት ባለበት የአዋሽ ተፋሰስ…

የምክክር ኮሚሽኑ አንኳር ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አንኳር ተግባራት፡፡ 👉ተቋማዊ መስተጋብር በመፍጠር ልምዶችን መቅሰም እና ለምክክር ሂደቱ የሚጠቅሙ ቅድመ ጥናቶችን ማካሄድ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለምክክር ሂደቱ ይጠቅማሉ ብሎ ያመነባቸውን ልምዶች እና…

በሸገር ከተማ 315 ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በ2016 በጀት ዓመት ከተያዙ 406 ፕሮጀክት 315ቱ ተጠናቅቀው ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ጉዮ ገልገሎ እንደገለጹት÷በበጀት ዓመቱ 96 ነባር እና…

የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ4 የፈጠራ ውጤቶች የፓተንት መብት ተሰጠው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ላበለጸጋቸው አራት የፈጠራ ውጤቶች ከኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን የፓተንት መብት ማግኘቱን አስታወቀ። ለኢንስቲትዩቱ የተሰጠው የፓተንት መብት ሰው ሰራሸ አስተውሎት ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረጉ…

በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና ብሄራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና ብሄራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ አላማ ለመጠቀም ባሉ አማራጮች ላይ ያተኮረ ነው ተብሏል፡፡ በዚሁ ወቅት በለጠ ሞላ…

በአውሮፓ ዋንጫ ፈረንሳይ ከቤልጂየም የሚያደርጉት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ቀጥሎ የሚካሄድ ሲሆን ፈረንሳይና ቤልጂየም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ምሽት 1…

የኮሪደር ልማቱ ሀገሪቱ በብልጽግና ጉዞ ላይ መሆኗን ያሳያል – የምክር ቤት አባላት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ሥራ ሀገሪቱ በብልጽግና ጉዞ ላይ መሆኗን ማሳያ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ አባላቱ ከፒያሳ አራት ኪሎ እና ከሜክሲኮ ሣር ቤት የተጠናቀቁ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶችን…

ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ የተያዙ አጀንዳዎች በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ከቀረቡ በኋላ ጉባኤው የቀረቡትን አጀንዳዎች መርምሮ በሙሉ ድምጽ በማፅደቅ…