Fana: At a Speed of Life!

በሙስና ወንጀል የተጠረጠረ የፍርድ ቤት ዳኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና የወንጀል ድርጊት በመፈጸም ተጠርጥሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ዳኛ ፍርድ ቤት ቀረበ። ተጠርጣሪው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆነው ተስፋዬ ደረጄ በወንጀል የተከሰሰ ግለሰብን ነጻ አደርግሃለው በማለት…

የኦሮሚያ ክልል የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ የተከናወኑ የዕቅድ አፈፃፀም ተግባራትን የሚገመግም መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የክልሉ መንግስት የልማት…

47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብሰባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአፍሪካ ሕብረት የቋሚ ተወካዮች ኮሚቴ ስብስባ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በስብሰባው ላይ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማትና የሕብረቱ አመራሮች፣ የኮሚቴው ሰብሳቢ እና የሕብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች እየተሳተፉ…

ሰሜን ኮሪያ የተሳካ የባለስቲክ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ መካከለኛ መጠን ያለው የባለስቲክ ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ መሞከሯን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን አስታውቀዋል፡፡ ሙከራው የባላስቲክ ሚሳኤሉን የአረር ተሸካሚ ክፍል እንቅስቃሴን ለመመልከት እና ተንቀሳቃሽ ሞተሮችን ብቃት ለማረጋገጥ መሆኑ…

በጋምቤላ ክልል የኢንዱስትሪ አምራቾች ምቹ ሁኔታ እንዲያገኙ በትኩረት ይሰራል – አቶ ኡሞድ ኡጅሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያሉ የኢንዱስትሪ አምራቾች ምቹ ሁኔታ እንዲያገኙ በትኩረት እንሰራለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ በአምራች ኢንዱስትሪ ፖሊሲ ላይ ከሚመለከታቸው ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋምቤላ ከተማ ምክክር እየተካሄደ ነው፡፡…

ከ287 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ287 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከታሕሳስ 26 እስከ ጥር 2 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 140 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ እና 146 ነጥብ 3…

በአፍሪካ ዋንጫ ኬፕ ቨርዴ ጋናን 2 ለ1 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ኬፕ ቨርዴ ጋናን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈች። የኬፕ ቨርዴን የማሸነፊያ ግቦች ሞንቴሮ እና ሮድሪጌዝ ሲያስቆጥሩ፥የጋናን ብቸኛ ግብ ደግሞ ጂኩ አስቆጥሯል። በተመሳሳይ በምሽት 2 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ግብፅ እና…

በኦሮሚያ ክልል ከ22 ሚሊየን በላይ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህርት መማሪያ መጽሐፍ ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስካሁን ከ22 ሚሊየን በላይ የአዲሱ ሥርዓተ-ትምህረት መማሪያ መጽሐፍ መሰራጨቱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ትምህር ቢሮ የእቅድ ዝግጅትና ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር አቶ ሀሰን እድሪስ÷ በክልሉ የትምህርት ጥራትን…

ኮሚሽኑ በአሜሪካና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአሜሪካ እና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በበይነ መረብ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱም በተለያዩ የዓለማችን አካባቢዎች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ…

ጥሪውን ተቀብለው ለሚመጡ እንግዶች ደቡብ ኢትዮጵያን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በውጭ ለሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ያቀረቡትን ጥሪ ተቀብለው ለሚመጡ እንግዶች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚገኙ መስኅቦችን ለማስጎብኘት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ፡፡  ጉብኙቱን ምቹና…