Fana: At a Speed of Life!

እንደ ሀገር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዘርፍ እየተሰራ ያለው ሥራ የሚበረታታ ነው – አለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዘርፍ እየተሰራ ያለው ሥራ የሚበረታታ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር ያዘጋጀው የታዳሽ ሃይል…

ሩሲያ በዶንባስ ክልል የሚገኝ ተጨማሪ ግዛት መቆጣጠሯን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዶንባስ ክልል የሚገኝ ተጨማሪ ግዛት መቆጣጠሯን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ኖቮፖክሮቭስኮይ በመባል የሚጠራው የዶኔስክ መንደር ከዩክሬን ሃይሎች ሙሉ በሙሉ ነጻ መደረጉን አረጋግጧል፡፡…

ቦርዱ የቀሪና ድጋሚ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶችን እያረጋገጠ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀሪና ድጋሚ ምርጫ በተካሄደባቸው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በጊዜያዊነትይፋ የተደረጉ የምርጫ ውጤቶችን እያረጋገጠ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ የቦርዱ የምርጫ ኦፕሬሽን ክፍል ሃላፊ…

አለም አቀፍ የሐረር ቀንን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛውን አለም አቀፍ የሐረር ቀን በሐረር ከተማ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መደረጉን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ÷ 26ኛውን አለም አቀፍ የሐረር ቀን የሰላም ፣የፍቅርና የአብሮነት ከተማ በሆነችው ሐረር…

ቀሪውን 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ለማስመለስ እየሠራሁ ነው – ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም ከሲስተም ማሻሻያ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ ችግር ያለአግባብ ከተወሰደው ብር ያልተመለሰውን 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ለማስመለስ እየሠራሁ ነው አለ፡፡ በወቅቱ ያለአግባብ ተወስዶ ከነበረው 801 ነጥብ 4…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በጋምቤላ ክልል ዲማ ወረዳ የሚገኘውን የአኮቦ ኢትኖ የማዕድን ኩባንያ ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ…

የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞው ዋና ኮሚሽነር ከንፁሃን ግድያ ጋር ተያይዞ በተከሰሱበት ክስ ነጻ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በጋምቤላ ክልል ተፈጽሟል ከተባለ የንፁሀን ግድያ ጋር በተያያዘ ክስ የቀረበባቸው የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የቀድሞ ዋና ኮሚሽነር አቡላ ኦባንግ በተከሰሱበት ክስ ነጻ ተባሉ፡፡ እንዲሁም ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ ክስ…

ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሠላም መረጋገጥ ከፍተኛ አሥተዎፅኦ እያበረከተች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሠላም መረጋገጥ ከፍተኛ አሥተዎፅኦ እያበረከተች መሆኗ ተገለጸ፡፡ የምሥራቅ አፍሪካ ተጠንቀቅ ኃይል ልዑክ በኢትዮጵያ ወታደራዊ ዝግጁነት ዙሪያ የጋራ ምክክር እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩም የተጠንቀቅ ኃይሉን…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኘ ነው። ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ÷ በዞኑ ከጸጥታ ሥራው ጎን ለጎን እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት…