Fana: At a Speed of Life!

አጋር ድርጅቶች ፕሮግራሞቻቸውን ከጤና ሚኒስቴር ዕቅዶች ጋር በማጣጣም እንዲተገብሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋር ድርጅቶች ፕሮግራሞቻቸውን ከጤና ሚኒስቴር እቅዶች ጋር በማጣጣም እንዲተገብሩ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጤና ሚኒስቴር አጋር ድርጅቶች ተወካዮች ከጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና ከሌሎች የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ…

የሕግ ማስከበሩና የሰብዓዊ መብት አያያዙ በመርህ ላይ የተመሠረተ ነው – መርማሪ ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕግ ማስከበሩ እና የሰብዓዊ መብት አያያዙ በመርህ ላይ የተመሠረተ ነው ሲል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የቦርዱ አባላት በአማራ ክልል በሰሜን ምዕራብ ኮማንድፖስት ሥር በጎንደር ከተማ በሚገኘው ዘጠነኛ ፖሊስ ጣቢያ…

በክልሉ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 'ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት' በሚል መሪ ሀሳብ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አባይነህ አበራ÷ በዞኑ 23 በኢንዱስትሪ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች…

የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የችቦ ማብራት ፕሮግራም በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ትወዳዳር፣ ተወዳድራም ታሸንፍ'' በሚል መሪ ሀሳብ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የችቦ ማብራት ፕሮግራም በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፍ የሮቦፌስት ውድድር ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፍ የሮቦፌስት ውድድር ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ አቅንተው በውድድሩ ላይ እየተሳተፉ ይገኛሉ። ተወዳዳሪዎቹ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ፣ አብርሆት ላይብራሪ ከአቦጊዳ የሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ማዕከል ጋር በመተባበር…

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያስገነባቸውን ቤቶች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በኮየ ፈጬ እና በቃሊቲ ሳይቶች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስተላለፈ። በቤቶቹ ማስተላለፍ በስነ-ስርዓት ላይ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም…

የአለርጂ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አለርጂ የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓት በተለይም ለምግቦች፣ ለአበባ ብናኞች፣ ለአቧራ፣ለአየር ሁኔታ እና መሰል ነገሮች በሚሰጠው ምላሽ እንደሚፈጠር ይነገራል። ንጥረ ነገሩ ወይም ለሰውነትዎ የማይስማማ ነገሮች ላይ የበሽታ መከላከል ስርዓትዎ…

አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡነ ሉቃስ በተከሰሱበት የቅስቀሳ ወንጀል የጥፋተኝነት ፍርድ ተላለፈባቸው።   ተከሳሹ ጥፋተኛ የተባሉባቸው ሁለት ክሶች በአንቀጽ 247 (ሐ) ስር ተጠቃሎ ነው።   የጥፋተኝነት ፍርዱን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ…