የሀገር ውስጥ ዜና የወንጪ ፕሮጀክት Feven Bishaw Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር አንዱ አካል የሆነው የወንጪ ፕሮጀክት መጋቢት 11 ቀን 2013 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በይፋ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወንጪ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን÷…
ቢዝነስ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የአበባ ምርት ከ184 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ አምስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የአበባ ምርት ከ184 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የሆርቲካልቸር ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ አብደላ ነጋሽ÷ በተለይም በአበባ ልማት ሰፊ የሥራ ዕድል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፏን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር በጋራ እየሰራሁ ነው አለች Meseret Awoke Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ዘርፉን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከቼክ ሪፐብሊክ መንግስት ጋር በጋራ እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኘ (ኢ/ር) ከቼክ ሪፐብሊክ አምባሳደርን ሚሮስላቭ ኮሴክ ጋር ባደረጉት…
ቴክ ቱርክ ሁለተኛውን ሞዴል የኤሌክትሪክ መኪና ይፋ አደረገች Mikias Ayele Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶግ የተባለው የቱርክ ኤሌክትሪክ መኪና አምራች ኩባንያ ሁለተኛ ሞዴል መኪና ይፋ አድርጓል፡፡ በሀገር ውስጥ የተመረተው ሁለተኛው ሞዴል መኪና “T10F” የሚል የምርት መለያ የተሰጠው ሲሆን ÷በተያዘው የፈረንጆቹ ዓመት በአሜሪካ ላስ ቬጋስ በሚካሄደው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የየመን ሁቲ አማጺዎች ሁለገብ የሚሳኤል ጥቃት ማካሄዳቸው ተሰማ Tamrat Bishaw Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማጺዎች በቀይ ባህር መተላለፊያ ላይ ከመቼውም ጊዜ ከፍ ያለ በበርካታ ሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላኖች የታገዘ ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን “ውስብስብ ተልዕኮ” ሲል የጠራው…
የሀገር ውስጥ ዜና ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Meseret Awoke Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁዋዌ ኢትዮጵያ ጋር አነስተኛ የሀይል አቅርቦት ስራዎችን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን በሚመለከት በጋራ ስለሚሰሯቸው ጉዳዮች ተወያይተዋል፡፡ ሁዋዌ ኢትዮጵያ ለገበያ የሚያቀርባቸውና አነስተኛ የኃይል አቅርቦት ስራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ የተፋሰስ ልማት ሥራ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተጀመረ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ ወቅት የሚካሄደው የተፋሰስ ልማት ሥራ መርሃ ግብር በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ተጀምሯል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሐብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምሕረት÷ በዚህ ዓመት ከ9 ሺህ 60…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ ገለጸች Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ አስታወቀች፡፡ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አቋሙን ያስታወቀው በዋሽንግተን በተሰናዳው 17 ኛው የሀገራቱ የመከላከያ ፖሊሲ ውይይት ላይ መሆኑን ሲጂቲ ኤን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር ኃይሉ በአሠራርና አደረጃጀት አቅሙን እያጠናከረ መምጣቱ ተመላከተ Shambel Mihret Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ኃይል በአሠራርና አደረጃጀት አቅሙን በይበልጥ እያጠናከረ መምጣቱን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነት እና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታውቋል። ቋሚ ኮሚቴው በባሕር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ተገኝቶ ጉብኝት ካደረገ በኋላ ተቋሙ እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ455 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ግንባታ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንገድና ሎጂስቲክስ ቢሮ ከ455 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 227 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን አዳዳስ የመገድ ግንባታ መከናወኑን…