የሀገር ውስጥ ዜና ውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና ሁዋዌ ኢትዮጵያ በጋራ በሚሰሯቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ Meseret Awoke Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከሁዋዌ ኢትዮጵያ ጋር አነስተኛ የሀይል አቅርቦት ስራዎችን የሚያቀላጥፉ ቴክኖሎጂዎችን በሚመለከት በጋራ ስለሚሰሯቸው ጉዳዮች ተወያይተዋል፡፡ ሁዋዌ ኢትዮጵያ ለገበያ የሚያቀርባቸውና አነስተኛ የኃይል አቅርቦት ስራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ የተፋሰስ ልማት ሥራ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተጀመረ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮ የበጋ ወቅት የሚካሄደው የተፋሰስ ልማት ሥራ መርሃ ግብር በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ተጀምሯል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሐብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምሕረት÷ በዚህ ዓመት ከ9 ሺህ 60…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ ገለጸች Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ አስታወቀች፡፡ የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አቋሙን ያስታወቀው በዋሽንግተን በተሰናዳው 17 ኛው የሀገራቱ የመከላከያ ፖሊሲ ውይይት ላይ መሆኑን ሲጂቲ ኤን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር ኃይሉ በአሠራርና አደረጃጀት አቅሙን እያጠናከረ መምጣቱ ተመላከተ Shambel Mihret Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ኃይል በአሠራርና አደረጃጀት አቅሙን በይበልጥ እያጠናከረ መምጣቱን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጪ ግንኙነት እና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታውቋል። ቋሚ ኮሚቴው በባሕር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ተገኝቶ ጉብኝት ካደረገ በኋላ ተቋሙ እስካሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ455 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ግንባታ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንገድና ሎጂስቲክስ ቢሮ ከ455 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የአዳዲስ መንገዶች ግንባታ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት 227 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን አዳዳስ የመገድ ግንባታ መከናወኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ12 ሺህ በላይ የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ ከ12 ሺህ ለሚልቁ የአገልግሎት ጥያቄዎች የጥራት ማረጋገጫ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የተሰጠው በምርት ጥራት የፍተሻ ላቦራቶሪ፣ በወጪና ገቢ ምርት ኢንስፔክሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት በጋራ የመልማት ቀጣናዊ ፖሊሲን እንደሚያጸና ተገለጸ Shambel Mihret Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የመግባቢያ ስምምነት ብሔራዊ ጥቅሟን የሚያስጠብቅና በቀጣናው የምትከተለውን በጋራ የመልማት ፖሊሲ የሚያጸና መሆኑን ሚኒስትሮች ገለጹ። የባህር በር የማግኘት ጉዳይ የህልውና እና የሉዓላዊነት ጉዳይ መሆኑን ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል 276 ሚሊየን ብር ተመድቧል ተባለ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአፈር አሲዳማነትን ችግር ለመከላከል 276 ሚሊየን ብር መመደቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኤሊያስ ከድር÷ በክልሉ 43 ከመቶው መሬት አሲዳማ በመሆኑ ምርታማነት ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ Alemayehu Geremew Jan 10, 2024 0 በሕገ-ወጥ መንገድ በኢትዮጵያ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች እንዲመዘገቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጪ ሀገር ዜጎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ እንዲመዘገቡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና 4 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል – ኮሚሽኑ Shambel Mihret Jan 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንና በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ በኢትዮጵያ እየተከናወነ ያለውን ወቅታዊ የሰብዓዊ…