Fana: At a Speed of Life!

በሻንጋይ ኤክስፖ የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ ልምድና ተሞክሮ አግኝተናል – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሻንጋይ ኤክስፖ ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገች ያለውን የዲጂታል ኢትዮጵያ መርሐ ግብርን እውን ለማድረግ የሚያግዝ ልምድና ተሞክሮ ማግኘት ችለናል ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለፁ፡፡ በቻይና - ሻንጋይ ከተማ በመካሄድ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ሰኔ 24 ማካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰኔ 24 እና 25 ቀን 2016 ዓ.ም 6ኛ የፓርላማ ዘመን 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እንደሚያካሂድ ተገለፀ፡፡ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ደግሞ ለሁሉም የምክር ቤቱ አባላት የፊሲካል ፌዴራሊዝም መሰረታዊ…

የቀጣዩ ዓመት የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ትምህርት ዘመን የትምህርት ንቅናቄ ማስጀመሪያ ክልላዊ መድረክ እና የፈጠራ ሥራ ዐውደ-ርዕይ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ "በሣይንስና ቴክኖሎጂ የታከለ ትውልድ ለሀገራችን ብልፅግና" በሚል መሪ ሐሳብ…

በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራን በቅርቡ በሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ ህይወታቸውን ባጡት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ቦታ አዲስ ፕሬዚዳንት ለመተካት አስቸኳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል። በዚህም በዛሬው ዕለት የድምፅ መስጫ ጣቢያዎች ከማለዳ ጀምሮ ተከፍተው ኢራናውያን…

የስራ እድልን ለማስፋት የሚያግዝ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ግራቪቲ ግሩፕ ከተባለ መቀመጫውን በተባበሩት አረብ ኢምሬት ካደረገው ድርጅት ጋር ለዜጎች የስራና የስልጠና እድል ለማስፋት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በስምነቱ መሠረት ዜጎች በህትመት ዘርፍ ሠልጥነው የሥራ ዕድል…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ። የምክር ቤቱ አባላት የተሳተፉበት የምክክር መድረክ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ አፈ-ጉባዔው…

በእንግሊዝ በ5 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ አምራች ስታርት አፕ የሆነው ኒዮቦልት በአምስት ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ፈጣን የተባለው ይህ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ በመጀመሪያ ሙከራው በአራት ደቂቃ ውስጥ…

ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አባላት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለተካፈለው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በካሜሩን ዱዋላ በተካሄደው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ ትናንት…

በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 4ኛ ደረጃ በመያዝ ላጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ የልዑካን ቡድን አቀባበል ተደርጎለታል። በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 5 ወርቅ፣ 4 የብርና 1 የነሐስ ሜዳልያ በማግኘት አጠናቅቃለች።…

ለሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል የሚሳተፉ እንግዶች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል የሚሳተፉ የክብር እንግዶች አዲስ አበባ ገብተዋል። የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ሳምንት ከነገ ጀምሮ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ በፌስቲቫሉ የውጭ ሀገራት የእግር ኳስ…