አብርሆት ቤተመጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተመጻሕፍት ጥራት ጥምረት ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተመጻሕፍት ዓለም አቀፉን የሲልክ ሮድ የቤተመጻሕፍት ጥራት ጥምረት መቀላቀሉ ተነገረ።
ቤተመጻሕፍቱ ይህንን ጥምረት የተቀላቀለው ከተገነባ በጥቂት ጊዜያት ውስጥ ጥራትና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት መስጠት በመቻሉ መሆኑን…