Fana: At a Speed of Life!

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጋር በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ ጋር በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ ተወያዩ። በሶማሊላንድ  ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ…

የሂዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በእስራዔል ጥቃት መገደሉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሂዝቦላህ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዠ ዊሳም ታዊል በእስራዔል ጥቃት መገደሉ ተሰምቷል፡፡ ወታደራዊ አዛዡ እስራዔል በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመችው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ነው የተገደለው፡፡ የድሮን ጥቃቱ ዊሳም ታዊል እና ሌሎች የሂዝቦላህ…

በእስራዔል ሃማስ ጦርነት 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ ተፈናቅለዋል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔል እና ሃማስ ጦርነት ምክንያት እስካሁን 1 ነጥብ 9 ሚሊየን ፍልስጤማውያን ከጋዛ መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንስግታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ ተፈናቃዮቹ ሰሜን ጋዛ እና ጋዛን ጨምሮ ከአምስት ግዛቶች የተወጣጡ ሲሆን ተመድ…

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል አማራጮች የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ግብይት ተፈጽሟል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ2 ነጥብ 8 ትሪሊየን ብር ግብይት መፈጸሙን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ። የባንኩ የዲጂታል ባንኪንግ ዲቪዥን የመርቸንትና የኤጀንት ማኔጅመንት ዳይሬክተር ብሌን ኃይለሚካኤል÷…

የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች እንዳይበሩ አገዱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአላስካ አየር መንገድ አደጋን ተከትሎ በተፈጠረ የደህንነት ስጋት በርካታ ሀገራት የቦይንግ አውሮፕላኖች በረራ እንዳያደርጉ ክልከላ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡   የአሜሪካ ፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር (ኤፍኤኤ) ትናንት ባወጣው መግለጫ…

የኢትዮጵያና የሶማሊላንድ ስምምነት ኢትዮጵያን ከብሪክስና ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተጠቃሚ ያደርጋል – አቶ ገብረመስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የሶማሊላንድ መግባቢያ ሠነድ ስምምነት ኢትዮጵያን ከብሪክስና ከአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ገለጹ። አቶ ገብረመስቀል ጫላ÷ ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች አራት…

በሐረሪ ክልል መጽሐፍት ለትምህርት ቤቶች መሰራጨታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ጋር የተጣጣሙ መጽሐፍት በሐረሪ ክልል ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች ማሰራጨት መቻሉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የታተሙ የመማሪያ መጽሐፍት ተማሪዎች በአግባቡና በጥንቃቄ ሊይዙ እንደሚገባ በቢሮው የስርዓተ ትምህርት እቅድና…

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ነባርና አዲስ ተማሪዎችን እየጠሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲተዎች የነባርና አዲስ ተማሪዎችን የመመዝገቢያ ጊዜ እያሳወቁ ነው፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት የመማር ማስተማር ሥራ…

የጤና ሚኒስቴር የእናቶችና ጨቅላ ሕጻናት ሞት ቅነሳ ላይ ስኬትማ ሥራ መከናወኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የእናቶችን እና የጨቅላ ሕጻናትን ሞት በመቀነስ ረገድ ባከናወነቻቸው በርካታ ሥራዎች ስኬት ማስመዝገቧን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ለአብነትም ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት በሕይወት ከሚወለዱ 100 ሺህ ጨቅላ ሕጻናት መካከል 1 ሺህ…

የሁቤይ ግዛት ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተው የስራ እድል በመፍጠር ሚና እየተጫወቱ ነው – አምባሳደር ተፈራ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቤይ ግዛት ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ተሰማርተው የስራ እድል በመፍጠር ሚና እየተጫወቱ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ተናገሩ፡፡ አምባሳደሩ በግዛቷ “ጎ ግለባል” በሚል በተዘጋጀው የትብብር ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር…