የሀገር ውስጥ ዜና ከቅመማቅመም ወጪ ንግድ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Amele Demsew Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቅመማቅመም ምርት 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከ50 በላይ ቅመማቅመሞች እንደሚመረቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጁ ዓላማ በሕግ የሚመራ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ማስቻል መሆኑ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ንብረት ማስመለስ ረቂቅ አዋጅ ዓላማ ጤናማ፣ ፍትሐዊ እና በሕግ የሚመራ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እንዲኖር ማስቻል መሆኑን የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡ ረቂቅ አዋጁን በተመለከተ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ÷ ሕጉ አራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል “ትምህርት ለትውልድ” ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ "ትምህርት ለትውልድ" የተሰኘ ክልላዊ ንቅናቄ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በንቅናቄ መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የትምህርት ሚኒስትር ዴዔታ አየለች እሸቴና ሌሎች የመንግሥት የሥራ ሃላፊዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬኒያ የተከሰተው ሁከት እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ ፓርላማ ያጸደቀውን የታክስ ሕግ ትከትሎ በሀገሪቱ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሊቀ መንበሩ በዛሬው እለት ባወጡት መግለጫ÷ በኬኒያ የታክስ ሕጉን ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ዝግጅት ግምገማ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የአስፈጻሚ አካላት የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2017 ዕቅድ ዝግጅት ግምገማ መድረክ በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) በበጀት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ሀሰን 70 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን ገለጹ Amele Demsew Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር 70 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። መርሐ-ግብሩ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ክልሉ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የገለጹት አቶ…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም ከዩክሬን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም እና ከዩክሬን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት አራት ወሳኝ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህም ቤልጂየም ከዩክሬን እንዲሁም ፖርቹጋል ከጆርጂያ የሚያደርጓቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በተቀናጀ አሰራር የመሰረተ ልማት ችግሮችን ለመፍታትና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ Melaku Gedif Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቀናጀ አሰራር የመሰረተ ልማት ችግሮችን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ በክልሉ የመሰረተ ልማት አቅርቦት፣ ተደራሽነት እና…
ጤና የለምጽ ምንነት እና ህክምናው Feven Bishaw Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምጽ (vitiligo) በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የቆዳ ቀለም እንዲነጣ የሚያደርግ በሽታ ነው፡፡ በበሽታው የተጠቃ የቆዳ ክፍል በጊዜ ሂደት ስፋቱን እየጨመረ ሊሄድ ይችላል፤ ሕመሙም ከውጭኛው ቆዳ በተጨማሪም ፀጉር እና የአፍ እና የብልት የውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ600 ኪ.ሜ በላይ የአስፓልት መንገድ ግንባታ እየተከናወነ ነው-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Amele Demsew Jun 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ610 ኪ.ሜ በላይ የአስፓልት መንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ በመከናወን ላይ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ። እንደ ርእሰ መስተዳድሩ ገለፃ በፌዴራል መንግስት ከተጀመሩ 612 ኪ.ሜ ርዝመት ካላቸው 9 የመንገድ…