Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር በቀል ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ማሳደጉን ርዕሳነ መሥተዳድሮች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሀገር በቀል አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ማሳደጉን የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች ገለጹ፡፡ ንቅናቄው ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለመተካት፣ ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን በጥራትና በብዛት…

የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄ አካል የሆነው የጽዱ ጤና ተቋማት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የ“ጽዱ ኢትዮጵያ” ንቅናቄ አካል የሆነው የጽዱ ጤና ተቋማት ንቅናቄ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ጤና ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ የአካባቢ ጽዳትና…

ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ሂደት አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ሂደት ስኬታማነት አስፈላጊውን ድጋፍና ትብብር እንደሚያደርጉ የድሬዳዋ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። ኮሚሽኑ የተዛነፉ ትርክቶችና ስብራቶችን ለማንፃት እና ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር የጀመራቸው…

የኮሪደር ልማት ሥራውን በፍጥነት አጠናቅቆ ለሕዝብ ክፍት ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ከክረምት በፊት በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ጃንጥራር ዓባይ ገለጹ። የኮሪደር ልማት ግንባታ አፈጻጸም በጥሩ…

ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት የግሉ ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ውጤታማነት የግል ኩባንያው ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ምርትና አገልግሎት ማቅረብ እንደሚጠበቅበት ተመላከተ፡፡ የኩባንያዎች ዝግጁነት ለአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና በሚል መሪ ሐሳብ የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን የማስፋት ሥራ መጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሌማት ትሩፋት ተሞክሮዎችን በሁሉም ወረዳዎች የማስፋት ሥራ መጀመሩን ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ። የእንስሳት እና የተፈጥሮ ሀብትን በተገቢው መንገድ ለመጠቀም የሌማት ትሩፋት መልካም አጋጣሚ መፍጠሩንም የገለጹት…

የኢጋድ አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል፡፡ የኢጋድ አባል ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች ልዑካን በጉባኤ ለመሳተፍ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ የገቡ ሲሆን ፥ ጉባኤው…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የመኸር ግብርና ልማትን ውጤታማ ለማድረግ ትኩረት መሰጠቱን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኸር ግብርና ልማትን ጨምሮ በክረምቱ ወራት የሚከናወኑ ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ ትኩረት መሰጠቱን የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ በክልሉ ያለውን ሰላም በማጽናት በሕዝቡ ለሚነሱ የልማትና የመልካም…

ከተማችንን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ ሥራችንን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብረን የማይገፋ የመሰለውን ተግዳሮት እየተሻገርን ከተማችንን የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ በላቀ ትጋት ማገልገላችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ተቀብያለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በግብጽ እና ኳታር የቀረበውን የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት የውሳኔ ሃሳብ መቀበሉን አስታውቋል። ውሳኔው የእስራኤል ጦር በምሥራቅ ራፋህ የሚገኙ 100 ሺህ በላይ ዜጎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ ማሳሰቡን ተከትሎ የተወሰነ ነው ተብሏል፡፡…