Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን በማስመልከት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ዜጎች ማዕድ አጋሩ። የገና በዓልን በማስመልከት በከተማዋ በሚገኙ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከላት የማዕድ ማጋራት ተከናውኗል፡፡…

አንድ አዛውንት ከመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በኋላ ከፍርስራሽ ውስጥ በሕይወት ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ በ90ዎቹ የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሴት አዛውንት በምዕራብ ጃፓን ከደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በኋላ በሕይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ የዕድሜ ባለጸጋዋ 124 ሠዓታትን በፍርስራሽ ውስጥ ከቆዩ በኋላ ነው በሕይወት መገኘታቸው የተገለጸው፡፡…

በዱባይ እና ዥያሜን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 የዱባይ እና ዥያሜን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ በዱባይ በወንዶች የተካሄደውን ውድድር አትሌት አዲሱ ጎበና ሲያሸንፍ÷ ለሚ ዱሜቻ 2ኛ፣ ደጀኔ መገርሳ 3ኛ እንዲሁም አብዲ ፉፋ 4ኛ ደረጃን በመያዝ…

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በአርመን፣ ሩሲያ፣ ግብጽ፣ ቤላሩስ፣ ጆርጅያ፣ ካዛኪስታን፣ ሞልዶቫ፣ ሞንቴነግሮ ሰርቢያና በሰሜን መቄዶንያ በተለያየ ሐይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓት እየተከበረ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ…

ቻይና አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ አከናወነች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አነስተኛ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗ ተሰምቷል፡፡ ሁለት ሰው ማሳፈር የሚችለው እና ባለ አንድ ሞተሩ አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን በበቻይና ሀገር መሰራቱ ተገልጿል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 27 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀምበሪቾ ዱራሜን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል፡፡…

አቶ አደም ፋራህ ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም÷በዓሉ የሰላም፣ የደስታ፣ የፍስሃ፣ የቸርነትና የልግስና እንዲሆን መልካም…

“የአእላፋት ዝማሬ” የተሰኘ የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓልን አስመልክቶ "የአእላፋት ዝማሬ" የተሰኘ መርሐ ግብር በቦሌ ደብረ ሳሌም መድሃኒዓለም ካቴድራል እየተካሄደ ነው፡፡ መርሐ ግብሩን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ…

የመግባቢያ ስምምነቱ በሰጥቶ መቀበልና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ነው – አምባሳደር ጄ ፒተር ፋም

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መካከል የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት በሰጥቶ መቀበልና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ነው ሲሉ በሣህል ቀጠና የቀድሞ የአሜሪካ ልዩ መልክተኛና የአትላንቲክ ካውንስል የፖለቲካ ጉዳዮች ተመራማሪ አምባሳደር ጄ ፒተር ፋም…