ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለአርሶና አርብቶ አደሩ ምርታማነት ማደግ የሚጫወቱትን ሚና ማጠናከር አለባቸው ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለአርሶና አርብቶ አደሩ ምርታማነት ማደግ የሚጫወቱትን ሚና ማጠናከር እንደሚገባቸው የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) አመለከቱ።
ሀገር አቀፍ የኀብረት ሥራ ማህበራት ሪፎርም በአዲስ አበባ ይፋ…