የባለስልጣን ዘመድ እንደሆኑና ሲሚንቶ አስመጪ ነን በማለት በማታለል ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን ዘመድ እንደሆኑ በማስመሰልና ሲሚንቶ አስመጪ ነን በሚል በማታለል ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት…