Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ ቅንጅታዊ አቅምን በማጎልበት አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ተባለ

 አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቅንጅታዊ አቅምን በማጎልበት እና አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና "የብልጽግና…

የትምህርት ሚኒስቴር 37 የሞተር ብስክሌቶችን ለጋምቤላ ክልል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር 37 የሞተር ብስክሌቶችን ለጋምቤላ ክልል ድጋፍ አደርጓል። በትምህርት ሚኒስቴር የስርዓተ ትምህርት ማበልፀጊያ መሪ ስራ አስፈፃሚ ቴዎድሮስ ሸዋረገጥ (ዶ/ር) በርክክቡ ወቅት÷ የሞተር ብስክሌቶቹ ለጋምቤላ ከተማ አስተዳደር እና…

የጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ የቡድን ጎብኚዎችን ልታግድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎብኚዎች መዳረሻ የሆነችው የጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ በቡድን የሚደረግ ጉብኝት እና ድምጽ ማጉያዎችን ልታግድ መሆኑ ተሰማ።   የከተማዋ አስተዳደር ውሳኔ ከ25 በላይ ሆነው የሚመጡ ጎብኚዎችን የማያስተናግድ ሲሆን፥ አሰራሩ…

ቻይና በዓመቱ ከፍተኛ መኪና አቅራቢ ሀገር መሆኗ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2023 አውቶሞቢሎችን ወደ ወጭ ገቢያ በማቅረብ ቀዳሚ ሀገር መሆኗን ተገለፀ፡፡ የኤሲያው ፋይናንሺያል ጋዜጣ እንዳስታወቀው÷ ሀገሪቱ እስከ አመቱ መጨረሻ 4 ነጥብ 41 ሚሊዮን አውቶሞቢሎችን ወደ ውጭ ገብያ የላከች…

ቀይ ሥር ለጤና ከሚሠጠው ጥቅም ምን ያህሉን ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጤና ከፍተኛ ጥቅም ከሚሠጡ አትክልትና ሥራሥር ተክሎች አንዱ ቀይ ሥር ነው፡፡ ቀይ ሥር በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉትም የሥነ-ምግብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ከበርካታ ጥቅሞቹ መካከልም÷ ዕይታን ለማሻሻል፣ የጉበት ሥብን (ኮሌስትሮል)…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ፣ ማንቼስተር ሲቲ  እና አስቶንቪላ አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቼልሲ፣ ማንቼስተር ሲቲ እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡ 9፡30 ከሜዳው ውጭ ሉተን ታውንን የገጠመው ቼልሲ 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ ኑኖ ማዱዌኬ እና ኮል ፓልመር (ሁለት) የቼልሲን ጎሎች…

ለአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የኃላፊነት መንፈስ የነዋሪውን ፍላጎት ማርካት የሚያስችል የአመራር ቁመና ለመፍጠር ያለመ ስልጠና ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች እየተሰጠ ነው፡፡ የአስተዳደሩ ስትራቴጂክ ግቦች ተብለው ከተያዙት የብልፅግና ተምሳሌት፣…

ሕንድ ለገቢ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ክፍያ ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለገዛችው ድፍድፍ ነዳጅ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ሩፒ ክፍያ መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የዓለማችን ሦስተኛዋ የኃይል ተጠቃሚ ሀገር የገቢ ንግድ ክፍያዋን በሩፒ መፈጸሟ ገንዘቧን በዓለም አቀፍ…

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ መስኖ 81 ሺህ ሄክታር በዘር ተሸፈነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በበጋ መስኖ ለማልማት ከታቀደው ውስጥ 81 ሺህ ሄክታር በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት÷ በመስኖ የመጀመሪያው ዙር 121 ሺህ ሄክታር ለማልማት እየተሠራ ነው፡፡…

ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ለማቅረብ መዘጋጀታቸውን የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ እንቁላል፣ ዶሮና የወተት ተዋፅዖ በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ለማቅረብ መዘጋጀታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሌማት ትሩፋት ተጠቃሚዎች ገለጹ፡፡ የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር የቤተሰባቸውን የምግብ ዋስትና…