Fana: At a Speed of Life!

በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት የሚያደርጉት ጉዞ ስኬታማ እንዲሆን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ የሚኖሩ ሁለተኛ ትውልድ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት የሚያደርጉት ጉዞ ስኬታማ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን በልዩ ልዩ የዓለም ክፍል የሚገኙ የኢፌዴሪ ሚሲዮኖች ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በቀረበው ጥሪ መሰረት በውጭ…

“ብዝኃነትን መኖር” በሚል መሪ ሃሳብ የአብሮነት ቀን ለ14ኛ ጊዜ ሊከበር ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ብዝኃነትን መኖር" በሚል መሪ ሃሳብ የአብሮነት ቀን ለ14ኛ ጊዜ ሊከበር ነው፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ እና የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጽ/ቤት ተወካይ ተስፋዬ ውብሸት ጉዳዩን…

ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ሕብረተሰቡን በማንቃትና ብርቱ ተሳትፎ በማድረግ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ…

የሰላም ጥሪውን በማይቀበሉ ሃይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥቅሞች በመጻረርና ሃብትና ንብረትን በማውደም የትኛውንም አይነት ጥያቄ መመለስ አይቻልም ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) በወቅታዊ እና ሌሎች ጉዳዮች…

ከውጭ የተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ ከ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምርት ዘመኑ ከውጭ የተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ ከ4 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ ከገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስከ ታህሳስ…

የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃላባ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ 'ሴራ' በዓል በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ሃላፊ መሐመድ ኑሪዬን (ዶ/ር )…

ኢትዮጵያና ካዛኪስታን በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ካዛኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ወዳጅነት ቡድን ከካዛኪስታን አቻው ጋር የሁለትዮሽ ውይይት በበይነ መረብ አካሄዷል። በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ትብብር እና የፓርላማ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

ከ239 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ239 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 12 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 131 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የገቢ እና 107 ነጥብ 8 ሚሊየን…

ስፔን የኒውክሌር ማብላያ ማዕከሎቿን በ2035 ለመዝጋት ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን የኒውክሌር ሃይል ማብላያ ማዕከሎቿን በፈረንጆቹ 2035 ለመዝጋት ማቀዷን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቷ የኒውክሌር ማብላያ ማዕከሎቿን ለመዝጋት ያቀደቸው በታዳሽ ሃይል ዘርፍ ላይ በትኩረት ለመስራት በማለም መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ይሁን…