Fana: At a Speed of Life!

ቻይና ለዩክሬን ቀውስ መፍትሔ ለማምጣት እንደምትሠራ አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ጋር በመሆን ለዩክሬን ቀውስ መፍትሔ ለመስጠት ጥረት እንደምታደርግ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ዩክሬን በፈረንጆቹ 2022 ወደ ሩሲያ ከተካተቱት ክልሎች ወታደሮቿን…

በኦዲት ግኝት መመለስ ከነበረበት ከ443 ሚሊየን ብር በላይ የተመለሰው 11 በመቶ ብቻ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 92 ተቋማት በኦዲት ግኝት መሰረት ተመላሽ እንዲያደርጉ አስተያየት ከተሰጠበት 443 ሚሊየን 23 ሺህ 846 ብር እና 23 ሺህ 55 ዶላር ውስጥ የተመለሰው 48 ሚሊየን 217 ሺህ 965 ብር ብቻ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፌደራል ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ…

ሐሰተኛ የመረጃ ስርጭትን ለመታገል የወቅቱን የሚዲያ ባህሪ መገንዘብ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተስፋፋ ያለውን ሐሰተኛ መረጃ በአግባቡ ለመታገል የወቅቱን የሚዲያ ባህሪ መረዳት እንደሚገባ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አዲሱ አረጋ ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሰኔ 9 እስከ…

ከንቲባ አዳነች ከሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ከሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው "የተደራጀ የሲቪል ማህበራት ተሳትፎ ለሁለንተናዊ ብልጽግና “ በሚል መሪ ቃል በከተማችን ከሚገኙ…

ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት እየሠራች ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናውና ለአፍሪካ ሠላም ቀጣይነት ባለው መልኩ ስትሠራ መቆየቷንና አሁንም ብዙ ዋጋ እየከፈለች መሆኗን የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…

በትግራይ ክልል 400 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተሠራጨ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2016/17 የምርት ዘመን ከሚያስፈልገው 700 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከ400 ሺህ ኩንታል በላይ ለአርሶ አደሮች መድረሱ ተገለጸ፡፡ ቀሪው 300 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ በሚቀጥሉት 10 ቀናት ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ የክልሉ…

በአንድ ቀን በደረሱ ሁለት የጀልባ አደጋዎች የ11 ስደተኞች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያን የባሕር ዳርቻ ትናንት በደረሱ ሁለት የጀልባ አደጋዎች ቢያንስ የ11 ስደተኞች ሕይዎት ሲያልፍ ከ60 የሚልቁት የደረሱበት አለመታወቁ ተሰምቷል፡፡ በላምፔዱሳ ደሴት አቅራቢያ ስትጓዝ የነበረች ጀልባ ባጋጠማት የመስጠም አደጋ የ51 ተጓዦችን…

በባሕር ዳር የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የኮሪደር ልማት መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። ከተሞችን ጽዱና ለነዋሪዎች ምቹ የማድረግ ሀገራዊ መርሐ-ግብር አካል የሆነው የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የዲዛይን ጥናት ሥራ ተጠናቅቆ ርዕሰ…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የጨዋታ መርሐ-ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር ዓመት የጨዋታ መርሐ-ግብር በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። በዚሁ መሠረት የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በፈረንጆቹ ነሐሴ 16 ቀን 2024 ማንቼስተር ዩናይትድ ከፉልሃም በሚያደርጉት ጨዋታ…

አቶ እንዳሻው ጣሰው በ2017 ዕቅድ ላይ ከክልሉ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተደድር እንዳሻው ጣሰው በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከመሥተዳድር ምክር ቤት አባላት እና በየደረጃው ካሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሆሳዕና ከተማ እየተወያዩ ነው። በመድረኩ በጠንካራ የሕዝብ ተሳትፎ አዳዲስ…